Get Mystery Box with random crypto!

ድጋሚ ታስሯል ተብሏል ለምን መፈታትህን አሳወክ ተብሎ ዳግም እንዲታሰር ተደርጓል እራሱ የፌዴራል | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

ድጋሚ ታስሯል ተብሏል
ለምን መፈታትህን አሳወክ ተብሎ ዳግም እንዲታሰር ተደርጓል
እራሱ የፌዴራል ፓሊስ አስሬዋለው ብሎ መግለጫ አወጣ። በወታደራዊ ዲስፕሊን እና ተቋማዊ ሥነ ስርዓት ህግ መሰረት ቀጣው። በስተመጨረሻም ቅጣቱን ጨርሶ ተፈቶ ወደ መደበኛ ሥራው ተመለሰ።
ይህንንም "ተፈትቻለው" ብሎ ለህዝብ አሳወቀ።ስለተጨነቃችሁልኝ አመሰግናለው ብሎ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ለጥፎ ነበር።
መፈታቱን በማኅበራዊ ሚዲያ ማሳወቁ እንደ ወንጀል ተቆጥሮበት ዳግም አስረውታል። ምክንያት ሲባል "መፈታትህን ለምን አሳወክ " በሚል ነው ተብሏል።
"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial