Get Mystery Box with random crypto!

ኬንያና ሶማሊያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ አወጡ በምሥራቅ አፍሪቃ አካባቢ ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

ኬንያና ሶማሊያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ አወጡ
በምሥራቅ አፍሪቃ አካባቢ ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ በመሆኑ፣ ሶማሊያ እና ኬንያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ ለማውጣት ተገደዋል። የኬንያው ቀይ መስቀል ማኅበር እንደሚለው ከበድ ባለው ዝናብ ምክያት ባለፈው ሳምንት ስድስት ሰዎች ሲሞቱ፣ ከ11ሺሕ በላይ የሚሆኑ ደግሞ ተፈናቅለዋል።ሶማሊያም በወንዞች ዳርቻ የሚኖሩ ዜጎቿ ከፍ ወዳለ ቦታ እንዲዛወሩ ጠይቃለች።
ትናንት በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ከ30 በላይ ሰዎች ሞተዋል። የኬኒያ የመረጃ ምንጮች በጎርፉ ምክንያት 40 ሺህ ሰዎች ተፈናቅለዋል ያሉ ቢሆንም ተመድ 130ሺህ ሰዎች ተፈናቅለዋል ብሏል።
"ለፈጣን መረጃ ቻናላችንን Join አድርጉ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
የማስታወቂያ እና መረጃ መቀበያ
t.me/ayulaw t.me/ayulaw