Get Mystery Box with random crypto!

በመጪው ሰኔ የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች የአገልግሎት 500 ብር የመክፈል እና ደረሰኝ የማቅረ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

በመጪው ሰኔ የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች የአገልግሎት 500 ብር የመክፈል እና ደረሰኝ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በደብዳቤ ማሳወቁን ተመልክቻለሁ።
አዩዘሀበሻ
ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial