Get Mystery Box with random crypto!

የራያ አላማጣ ከተማ የብልፅግና ፅ/ቤት ሃላፊ የነበሩት አቶ ሞላ ደርበው የህወሓት ታጣቂዎች ወደ አ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

የራያ አላማጣ ከተማ የብልፅግና ፅ/ቤት ሃላፊ የነበሩት አቶ ሞላ ደርበው የህወሓት ታጣቂዎች ወደ አላማጣ ከተማ መጠጋታቸውን ተከትሎ ትናንት የቅርብ ጓዶቹን ይዞ ወደ ቆቦ በመሸሽ ላይ እያለ ከአላማጣ ከተማ በ5 km ርቀት ላይ አየር ማረፊያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ማን እንደገደለው ባይታወቅም ምሽት አካባቢ በጥይት ተደብድቦ ተገድሏል ሲሉ የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልጸዋል[አዩዘሀበሻ]።
========================
ጥቆማ
የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial