Get Mystery Box with random crypto!

የታጠቁ ሀይሎች እና አስተዳደሮች እንዲፈርሱ ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ተስማምተናል:-ሌ/ጄነራል ታደሰ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

የታጠቁ ሀይሎች እና አስተዳደሮች እንዲፈርሱ ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ተስማምተናል:-ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የፀጥታና ሰላም  ምክር ቤት ኃላፊ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረዳ ከደቂቃዎች በፊት ለመገናኛ ብዙሃን በትግርኛ መግለጫ ሰጥተዋል።
ሌ/ጀኔራል ታደሰ ወረዳ በምዕራብ፣ ፀለምትና ደቡብ ትግራይ በግዳጅ በተያዙ አካባቢዎች የተቋቋሙ የታጠቁ ሃይሎች እና አስተዳደሮች እንዲፈርሱ ከፌደራል መንግስት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን ተናግረዋል።
የፕሪቶሪያ ስምምነት ጊዜያዊ አማራጭ ሳይሆን የእኛ ስትራቴጂያዊ ምርጫ ነው ሲሉ መናገራቸውን የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል[አዩዘሀበሻ]።
========================
ጥቆማ
የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial