Get Mystery Box with random crypto!

#Life💞💝

የቴሌግራም ቻናል አርማ aynafaruanegn — #Life💞💝 L
የቴሌግራም ቻናል አርማ aynafaruanegn — #Life💞💝
የሰርጥ አድራሻ: @aynafaruanegn
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 172
የሰርጥ መግለጫ

#new music
#old music
#tik tok & dance
#Artist pics
#pomes
#meme

#Life17

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-20 17:42:09 #ጋዜጠኛ :- ለምንድነው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ #ዱባ ወጥ እማይወዱት?

#እኔ :-እሱ ድሮ ነበር አሁን ግን ..ቅል ወጥ እራሱ ብናገኝ እንበላለን..

6 viewsTizu, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:42:08 ሚስቴ ማር ናት ገና በወጣትነቴ ሽበት በሽበት አረገችኝ
6 viewsTizu, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:42:08 አስበው ተመርቀክ በዚ ዝናብ ስራ ፍለጋ ባስ ተሰልፈክ ከ7 ያቋረጠው ጀለስህ ከሰልፍ ላይ ጠርቶ አዲስ Revo ውስጥ ሲያስገባህ
6 viewsTizu, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:42:08 በነፃነት ነው ያደኩት ይገርምሀል ከአባቴ ጋር መጠጥ እጠጣለው አለችኝ ...
:
#ማነሽ_የኔ_እህት ለኔ የሚጠቅመኝ ከእናትሽ ሞያ ብትማሪ ነበር
6 viewsTizu, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:42:08
#እቺን_ቃል_ንገሯት
.
.
.

ማርያምን ታምራለች
6 viewsTizu, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:42:08 ታክሲ ላይ ወያላ ሆነህ እየሰራክ ፓይለት ነኝ
ብለህ የተዋወካት ቺክ ስታይክ


እንግሊዝ እንግሊዝ ጀርመን ጀርመን !
6 viewsTizu, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:42:08 ስጠጣ ውዬ አየጨለጥኩ ይንጋ
ጅብ አይበላም አሉ #የሰካራም ስጋ
6 viewsTizu, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:42:08 የሴት ልጅ የዋህነት የሚገባህ አንተን ለማስቀናት ብላ የማታውቀውን ወንድ ፎቶ Profile አድርጋ ስታያት ነው
6 viewsTizu, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:42:08 እንግሊዘኛ መናገር ቀላል ነው በማይገባው ሰው ፊት
6 viewsTizu, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:42:08 ስጠይቅሽ ተግደርደሪ እና ጓደኛሽን ሳገባልሽ

ለሰርጓ ፊኛ ትነፊያለሽ

6 viewsTizu, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ