Get Mystery Box with random crypto!

Awash Bank

የቴሌግራም ቻናል አርማ awash_bank_official — Awash Bank
ርዕሶች ከሰርጥ:
Eid
Ikhlas
Awashbank
Nurturingliketheriver
Ethiopia
Mondaymotivation
Digitalethiopia
Awashbirrpro
System
Awash
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @awash_bank_official
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 107.84K
የሰርጥ መግለጫ

The First Private Bank in Ethiopia
Website- https://awashbank.com/
E-mail- contactcenter@awashbank.com
Direct line- 8980

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2024-06-06 11:06:02
የግንቦት 29 / 2016 ዓ.ም የውጪ ምንዛሬ ተመን
ለበለጠ መረጃ
https://awashbank.com/exchange-historical/ ይጎብኙ!
አዋሽ ባንክ
ከእኛ ጋር ስለሚሰሩ እናመሰግናለን!
የአዋሽ ባንክ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
Facebook: https://www.facebook.com/bankawash
Telegram: https://t.me/awash_bank_official
Twitter: https://twitter.com/bankawash
YouTube: https://www.youtube.com/awashbankAb
Instagram: https://www.instagram.com/awash_bank/
TikTok: https://www.tiktok.com/@awashbank_tiktok
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/awash-bank-s-c/
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Exchange_Rate_for_Transaction
#Ethiopia #ኢትዮጵያ
13.6K views08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-06 08:47:34
ከእሁድ እስከ እሁድ የባንክ አገልግሎት ከአዋሽ ባንክ!
=============================
በሰዓት ሳይገደቡ ፈጣን የባንክ አገልግሎት ወደሚሰጡት የአዋሽ ባንክ ኢ-ብራንቾች ጎራ ብለው ይስተናገዱ! ውድ ጊዜዎን ይቆጥቡ!
ለበለጠ መረጃ https://awashbank.com ይጎብኙ.

Yeroodhaan osoo hindaangeffamiin dameelee dijitaalaa (e-Branch) Baankii Awaashitti goruun tajaajila baankii si’ataa argadhaa! Yeroo keessan qaalii qusadhaa!
Odeeffannoo dabalataaf https://awashbank.com daawwadhaa.
#AwashBank #DigitalProduct #EasyFastSecure #EBranch #NurturingLikeTheRiver #Ethiopia
13.6K views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-05 14:31:54
እንኳን ለዓለም አካባቢ ቀን አደረስዎ!
-----------------
አዋሽ ባንክ የፋይናንስ አገልግሎቱን ተደራሽ ከማድረጉም ባሻገር የአካባቢ ጥበቃ እና የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን መከወን አንኳር እሴቱ አድርጎ በመንቀሳቀስ ላይ ሲሆን በተለይ የተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ ስራዎችን ይበልጥ በማጠናከር ለተፈጥሮ ሐብት ልማት፣ ለአፈርና ውኃ ጥበቃ፣ ለተራራ ልማት እና ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ልዩ ትኩረት በመስጠት እየሰራ ይገኛል፡፡
#WorldEnvironmentDay #OnlyOneEarth #Ethiopia #ኢትዮጵያ #AwashBank
14.5K views11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-05 10:41:21
ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/awash_bank_official በመከተል ቤተሰብ ይሁኑ፣ በየግዜው የምንለቃቸውን አዳዲስ ከባንካችን ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ያግኙ፡፡ ከእኛ ጋር ስለሚሰሩ እናመሰግናለን!

አዋሽ ባንክ!

Chaanaalii Teeleegiraamii keenya isa sirrii https://t.me/awash_bank_official hordofuun maatii ta’aa, yeroo yeroodhaan odeeffannoo waqtaawaa baankii keenyaa argadhaa. Maamila keenya waan taataniif galatoomaa!

Baankii Awaash!

#AwashBank #NurturingLiketheRiver
15.0K views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-04 16:21:03
ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
ለበለጠ መረጃ https://awashbank.com/it-security/ ይጎብኙ!
Gowwomsitoota irraa of eegaa!
Odeeffannoo dabalataaf https://awashbank.com/it-security/ daawwadhaa!

#AwashBank #NurturingLikeTheRiver
17.8K viewsedited  13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-03 17:29:53
የዳንጎቴ ሲሚንቶ ክፍያ ለአጠቃቀም ምቹ እና ቀላል በሆነው በአዋሽ ብር ፕሮ ካሉበት ሆነው ይፈፅሙ!
የአዋሽ ብር ፕሮ መተግበሪያን ከ https://onelink.to/j7fnbz አውርደው በመመዝገብ በአቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፋችን ቀርበው ያስጀምሩ!
አዋሽ ባንክ!
Kaffaltii Simiintoo Daangootee keessan bakka jirtan irraa Salphaa fi Mijataa kan ta’e karaa AwaashBirr - Pro raawwadhaa!
Appilikeeshinii AwaashBirr-Pro https://onelink.to/j7fnbz irraa buufachuun galmaa’aatii damee keenya isinitti dhihoo jiru dhaquun jalqabsiisaa!
Baankii Awaash!

#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #AwashBirrPro #DigitalEthiopia #DigitalBanking #DangoteCement #DangoteEthiopia
9.4K views14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-03 10:00:56
መልካም የሥራ ሳምንት!   
የአዋሽ ባንክ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ      
Facebook: https://www.facebook.com/bankawash   
Telegram: https://t.me/awash_bank_official   
Twitter: https://twitter.com/bankawash   
YouTube: https://www.youtube.com/awashbankAb    
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/awash-bank-s-c/   
Instagram: https://www.instagram.com/awash_bank/   
TikTok: https://www.tiktok.com/@awashbank_tiktok   
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Ethiopia #ኢትዮጵያ
11.4K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-02 13:18:06
External Vacancy Announcement

Vacancy Announcement No: - 097/24

Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following position.
Position :Branch Manager (V. No HO/00524/24)
For more about qualification and experience, visit Awash Bank Official LinkedIn page here below
https://www.linkedin.com/company/awash-bank-s-c/
15.2K views10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-02 13:16:43
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ቁጥር፡-096/24
አዋሽ ባንክ ለአዲስ አበባና አካባቢው ላሉት የባንኩ ቅርንጫፎችና ህንፃዎች በጥበቃ የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የምልመላ መስፈርቶች፡-
• የት/ደረጃ ፡- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ
• የሥራ ልምድ ፡– በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ በፖሊስ/መከላከያ ተቋም 2 (ሁለት) ዓመትና ከዚያ በላይ ያገለገለ፤
• ዕድሜ ፡- ከ25 – 60 ዓመት፣
• ከመከላከያ ወይም ከፖሊስ ተቋም በጡረታ ወይም በቀላል ጉዳት በቦርድ የተሰናበተ፤
• በጥበቃ ስራ በኮንትራትነት ለመቀጠር ፍላጎት ያለው እና በኮንትራት ባንኩ በሚመድበው ቦታ እና ሁኔታ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ፤
• የጤና ሁኔታ ፡- በአካልና በአዕምሮ ሙሉ ጤነኛ የሆነ፣ የአካል ብቃት ጥንካሬው ለጥበቃ ስራ ብቁ የሆነ፤ የሚሰጠውን የፅሁፍ፣ የቃልና የአካል ብቃት እንቀስቃሴ ፈተና ማለፍ የሚችል፤
• ደመወዝ፡- በባንኩ ስኬል መሰረት
• የቅጥር ሁኔታ፡– በኮንትራት
ማሳሰቢያ፣ አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን:- ግንቦት 25 ቀን 2016 ዓ .ም
አዋሽ ባንክ
ቺፍ – ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ
የፖ.ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
13.7K views10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-02 07:58:52
መልካም የእረፍት ቀን ተመኘን!
አዋሽ ባንክ!
Guyyaa boqqonnaa gaarii isiniif hawwina!
Baankii Awaash!
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #WeekEndVibe
12.8K views04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ