Get Mystery Box with random crypto!

Awash Bank

የቴሌግራም ቻናል አርማ awash_bank_official — Awash Bank
ርዕሶች ከሰርጥ:
Eid
Ikhlas
Awashbank
Nurturingliketheriver
Ethiopia
Mondaymotivation
Digitalethiopia
Awashbirrpro
System
Awash
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @awash_bank_official
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 107.84K
የሰርጥ መግለጫ

The First Private Bank in Ethiopia
Website- https://awashbank.com/
E-mail- contactcenter@awashbank.com
Direct line- 8980

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 131

2021-08-15 10:45:32
1.2K views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 12:20:35
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ
-------------------------
ባንካችን በነገው እለት ማለትም ነሐሴ 09 ቀን 2013 ዓ.ም የአገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን ሲባል የሲስተም ማሻሻያ (system upgrading) ስለሚያደርግ በዕለቱ የሲስተም መቆራረጥ ሊያጋጥም ስለሚችል ይሄው ታውቆ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አዋሽ ባንክ!

Dear Esteemed Customers
-------------------------
We would like to inform you that, we shall have a system upgrading on August 15, 2021. We apologize for the inconvenience caused during this time.
Awash Bank!
1.9K viewsedited  09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-12 09:18:52
የትራፊክ ቅጣት ክፍያዎን ለመፈጸም በአዋሽ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ወይም *901# በመደወል የሚስጥር ቁጥርዎን ካስገቡ በኋላ ከሚመጣልዎት አማራጮች ውስጥ Bill payment የሚለውን በመጫንና በስሩ ከሚገኙት ውስጥ ደግሞ Traffic penalty የሚለውን በቀላሉ በመምረጥ መጠቀም የሚችሉ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ዘመናዊና ምቹ የሆነውን የባንካችንን የ IOS እና Android App የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት መተግበርያ አፕሊኬሽን ከ#APPStore https://apps.apple.com/us/app/awash-wallet/id1567890687... እንዲሁም ለ Android ሞባይል ከ #GooglePlayStore https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ekenya.awashwallet&hl=en&gl=US
በማውረድና በስልክዎ ላይ በመጫን አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽላችሁ ታላቅ ደስታ ይሰማናል::
963 views06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-11 08:09:15
ዘመናዊና አስተማማኝ የባንክ አገልግሎት ለማግኘት ከባንካችን ጋር አብረው ይስሩ!

Tajaajila Baankii Ammayyaawaafi Amansiisaa ta'e argachuuf filannoon keessan Baankii Awaash haa ta'u!
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver
#Powering_your_Business
1.9K viewsedited  05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-09 09:42:31
Good Morning
Have a fruitful day!
#AwashBank #Monday_Motivational
3.0K views06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-08 09:41:02 Vacancy Announcement:
Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions.
1. Branch Manager Class III Branch
Qualification & Experience:
BA Degree in Business Administration, Management, Accounting, Banking & Finance, Economics or related discipline plus minimum of 8 years of relevant banking experience of which 3 years in a supervisory position.

2. Branch Manager Class IV Branch
Qualification & Experience:
BA Degree in Business Administration, Management, Accounting, Banking & Finance, Economics or related discipline plus minimum of 8 years of relevant banking experience of which 3 years in a supervisory position.

3. Senior, Procurement Officer
Qualification & Experience:
BA Degree in Procurement and Supplies Chain Management or business related fields plus a minimum of 6 years in the banking sector: with 2 years in procurement Officer.

4. Procurement Officer
Qualification & Experience:
BA Degree in Procurement and Supplies Chain Management or business related fields plus a minimum of 4 years in the banking sector: with 2 years in procurement and warehouse administration activities.

5. Assistant Talent Acquisition and On Boarding Officer
Qualification & Experience:
BA Degree in Human Resources Management, Public and Administration.
¬Interested applicants, who fulfill the above requirement, are invited to apply only via Online Job Application System; https://jobs.awashbank.com. within 7 consecutive days from the first date of this announcement. -For position No. 5 applicants are advised to use the option Fresh Graduate while creating their e-mail address.
N.B
¬Incomplete applications will not be considered.
Please visit the below link to our website for the details:
https://www.awashbank.com/vacancy/
18.2K viewsedited  06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-08 09:40:51
3.4K views06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-07 14:25:25
እንኳን ደስ አለን!
========
በ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የነሐስ ሜዳሊያ አስገኝታለች።
3.4K viewsedited  11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-06 15:32:45
በአዋሽ ይቆጥቡ ፣ ይቀበሉ ፣ ይሸለሙ!
ደንብና ግዴታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ።
Awaashitti Qusadhaa, Karaa Awaashiin Fudhaa, Badhaafamaa!
Danbiiwwanii fi Dirqamoonni ni Raawwatamu.
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver
3.6K views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-05 08:15:47
አዋሽ ባንክ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የኮቪድ-19 ማገገሚያና ማቋቋሚያ ድጋፍ መርሃ ግብር መሳካት የበኩሉን አስተዋጽኦ አደረገ

*************************
መርሃግብሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት እንዳይዘጉና ሠራተኞቻቸው እንዳይቀነሱ እንዲሁም ፈጠራ የታከለባቸውን የስራ እድሎች መፍጠር እንዲችሉ ረድቷል፡፡
ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ከሥራ ፈጠራ ኮሚሽን እና ፈርስት ኮንሰልት ጋር በመተባበር በኮሮና ቫይረስ (Covid 19) ጫና ለደረሰባቸው ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የማገገሚያ እና የመቋቋሚያ ፕሮጀክት ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ያለ ሲሆን አዋሽ ባንክ ፕሮጀክቱን ለመተግበር ከተመረጡት ሁለት ባንኮች አንዱና ዋነኛው መሆኑ ይታወቃል፡፡
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver
4.1K views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ