Get Mystery Box with random crypto!

Awash Bank

የቴሌግራም ቻናል አርማ awash_bank_official — Awash Bank
ርዕሶች ከሰርጥ:
Eid
Ikhlas
Awashbank
Nurturingliketheriver
Ethiopia
Mondaymotivation
Digitalethiopia
Awashbirrpro
System
Awash
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @awash_bank_official
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 107.84K
የሰርጥ መግለጫ

The First Private Bank in Ethiopia
Website- https://awashbank.com/
E-mail- contactcenter@awashbank.com
Direct line- 8980

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-05-07 17:53:25
የኤቲኤም ካርድ ይፈልጋሉ?
የአዋሽ ኤቲኤም ካርድዎን አቅራቢያዎ ከሚገኝ ቅርንጫፋችን ወዲያውኑ ያግኙ!
አዋሽ ባንክ!

Kaardii ATM barbaadduu?
Kaardii ATM Awaash damee keenya isinitti dhihoo jiru irraa battalumatti argadhaa!
Baankii Awaash!
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #payment #InstantCard #DigitalPayment #DigitalEthiopia
14.7K viewsedited  14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 09:42:42
አዋሽ ባንክ የሁለተኛውን ዙር የታታሪዎቹ ፐሮጀክት የመጀመሪያ የቢዝነስ ዲቨሎፕመንት ስልጠና ሰጠ
****
አዋሽ ባንክ ከምስረታው ጀምሮ የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ ሲሆን የስራ ፈጠራ ክህሎት ያላቸው ስራ ፈጣሪዎችን ማበረታታትን ታሳቢ በማድረግ የሁለተኛ ዙር የታታሪዎቹ ፐሮጀክት የመጀመሪያ የቢዝነስ ዲቨሎፕመንት ስልጠና
በአዲስ አበባ፣ በአዳማ፣ በመቀሌ፣ በባህር ዳር እና በጅማ ከተማ ለተመረጡና ስልጠናውን ለመውሰድ ብቁ ሆነው ለተገኙ 1280 ሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ፡፡
አዋሽ ባንክ!
Baankiin Awaash erga hundeeffamee kaasee gama itti gaafatamummaa hawaasummaa isaa bahuuchuutiin hojiiwwan hedduu hojjechaa kan jiru yoo ta’u, dandeettii kalaqa uumuu namoota qaban jajjabeessuu yaaduun pirojektii qaxaleewwanii marsaa lammaffaa leenjii marsaa duraa namoota leenjii fudhachuuf ga’oo ta’an 1280 filachuun magaalaa Finfinnee, Adaamaa, Maqalee, Baahir Daariifi Jimmaatti leenjii kenne.
Baankii Awaash!
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #CSR #Tatariwochu #Qaxaleewwan #Enterpreneurship #TatariwochuCompetition #StartUp
17.8K views06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-06 17:32:53
ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ! 
አዋሽ ብር ፕሮን በማውረድ የተለያዩ ክፍያዎችን ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይፈፅሙ! 
መተግበሪያውን ለማውረድ https://onelink.to/j7fnbz ይጫኑ! 
 
Tajaajila heddu bakka tokkotti! 
Awaash Birr Pro buufachuun kaffaltii adda addaa bakka jirtan irraa salphaatti raawwadhaa! 
Appilikeeshinicha buufachuuf https://onelink.to/j7fnbz cuqaasuun buufadhaa!

#AwashBank #AwashBirrPro #DigitalPayment #DigitalEthiopia #NurturingLikeTheRiver
16.7K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-06 06:32:22
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ቁጥር፡-074/24
አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደብ: ፓርኪንግ ተቆጣጣሪ
የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በቅርብ የታደሰ 3ኛ ደረጃ ወይም ከዚያ በላይ የመንጃ ፈቃድ ያለው
የሥራ ልምድ: በፓርኪንግ ወይም ተሽከርካሪ አስተዳደር 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ደመወዝ: በባንኩ እስኬል መሠረት
ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዋሽ ባንክ
ቺፍ - ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ
የፖ.ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን:- ሚያዝያ 27 ቀን 2016 ዓ.ም
19.6K views03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-06 06:01:45
External Vacancy Announcement
Vacancy Announcement No: - 063/24
Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions.
1.Position: Branch Manager - Class II Branch
2.Position: Branch Manager - Class III Branch
3.Position: Branch Manager - Class IV Branch
4.Position: Senior – Lift Technician
5.Position: Customer Service and Operations Manager I
6.Position: Administrative Assistant I
7.Position: Generator Technician
For more about qualification and experience, visit Awash Bank Official LinkedIn page here below
https://www.linkedin.com/company/awash-bank-s-c/
15.5K views03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 09:21:37



መልካም የትንሳኤ በዓል!
አዋሽ ባንክ

Ayyaana Faasikaa Gaarii!
Baankii Awaash
17.4K views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 09:04:52
እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ!
Baga guyyaa Yaadannoo Injifannoo Gootota Itoophiyaa 83ffaa nagaan Geessan!
#AwashBank #EthiopianPatriots #VictoryDay
15.4K views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 17:02:42
ቅርንጫፎቻችን ዝግ በሚሆኑበት ጊዜ ባቀረብናቸው የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች ይጠቀሙ!
ግብይትዎን ያሳልጡ!
አዋሽ ባንክ

Yeroo dameeleen baankii keenyaa cufaa ta'anitti filannoowwan baankii dijitaalaa dhiheessine fayyadamaa!
Daldala keessan si'eessaa!
Baankii Awaash

#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #DigitalPayment #AwashBirrPro #POS
17.1K views14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 11:41:50
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ!
ባንካችን በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡
አዋሽ ባንክ

Baga Ayyaana Faasikaa nagaan geessan!
Baankiin keenya ayyaanichi kan nagaa, jaalalaafi gammachuu akka isiniif ta’u hawwa!
Baankii Awaash

#AwashBank #HappyEaster
17.8K views08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 07:13:47
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

አዋሽ ባንክ

Baga ayyaana fannoo nagaan geessan!

Baankii Awaash

#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #GoodFriday
14.6K views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ