Get Mystery Box with random crypto!

Volunteer Needed አዋቂ ለውጣቶች የቁጠባ እና የብድር ማህበር በሐዋሳ እና በድሬደዋ | Awaqi

Volunteer Needed

አዋቂ ለውጣቶች የቁጠባ እና የብድር ማህበር በሐዋሳ እና በድሬደዋ ሊያቇቁም ነው። ስለማህበሩ ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም የፊታችን ሐሙስ ሃምሌ 20 በሐዋሳ እንዲሁም ቅዳሜ ሃምሌ 22 በድሬደዋ ተዘጋጅቷል።

ለእነዚህ ፕሮግራሞች በጎፍቃደኞችን ለማሳተፍ ይፈልጋል !

ለመሳተፍ ምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ተመዝገቡ
https://forms.gle/YzqAuqefsCB55kfV9

@awaqiethiopia