Get Mystery Box with random crypto!

ዝግጅቱ ወደሚቀጥለው ሐሙስ ተላልፏል! ሁላችሁም ተጠርታችዋል!ይሄ እድል እንዳያመልጣቹ! አዋቂ | Awaqi

ዝግጅቱ ወደሚቀጥለው ሐሙስ ተላልፏል!

ሁላችሁም ተጠርታችዋል
!ይሄ እድል እንዳያመልጣቹ!

አዋቂ አዲስ ነገር ይዞላቹ መቱዋል።

አዋቂ ለውጣቶች የቁጠባ እና የብድር ማህበር በሐዋሳ ሊያቇቁም ነው ።ስለማህበሩ ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም የፊታችን ሐሙስ ሃምሌ 20 በicehawassa ተዘጋጅቷል።

በፕሮግራሙ ላይ ስለ አዋቂ የቁጠባ እና የብድር ማህበር ዝርዝር ማብራሪያ ይሰጣል።
ጥያቄ እና መልስ ክፍለ ጊዜ ይኖራል
የአባላት ምዝገባ ይካሄዳል


አድራሻ 05 ዋናው አስፓልት ላይ አደባባይ ሳይደርስ፣ኦሲስ ሆቴል መታጠፊያ

ከሰዓት 10 ሰዐት

ከታች ባለው ሊንክ ተመዝገቡ

https://forms.gle/RFa6eSZTB51uE1Cx5

እንዳትቀሩ !

@awaqiethiopia