Get Mystery Box with random crypto!

ሁላችሁም ተጠርታችዋል!ይሄ እድል እንዳያመልጣቹ! አዋቂ አዲስ ነገር ይዞላቹ መቱዋል። አዋቂ | Awaqi

ሁላችሁም ተጠርታችዋል!ይሄ እድል እንዳያመልጣቹ!

አዋቂ አዲስ ነገር ይዞላቹ መቱዋል።

አዋቂ ለውጣቶች የቁጠባ እና የብድር ማህበር በሐዋሳ ሊያቇቁም ነው ።ስለማህበሩ ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም የፊታችን ሐሙስ ሃምሌ 20 በ ice hawassa ተዘጋጅቷል።

በፕሮግራሙ ላይ ስለ አዋቂ የቁጠባ እና የብድር ማህበር ዝርዝር ማብራሪያ ይሰጣል።
ጥያቄ እና መልስ ክፍለ ጊዜ ይኖራል
የአባላት ምዝገባ ይካሄዳል


አድራሻ 05 ዋናው አስፓልት ላይ አደባባይ ሳይደርስ፣ኦሲስ ሆቴል መታጠፊያ
ከሰዓት 10 ሰዐት