Get Mystery Box with random crypto!

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከግብር ነጻ አገልግሎት ስለሚያገኙበት ሁኔታ ውይይት ተደረገ፡፡ **** | Authority for Civil Society Organization (ACSO)

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከግብር ነጻ አገልግሎት ስለሚያገኙበት ሁኔታ ውይይት ተደረገ፡፡
***********************************************************************
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ጋር በመተባበር የተለያዩ የመንግስት ተቋማት ተወካዮችና የሲቪለ ማህበረሰብ ድርጅቶች ኃላፊዎች በተገኙበት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከታክስ ነጻ አገልግሎት ማግኘት ስለሚችሉበት ሁኔታ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጂማ ዲልቦን ጨምሮ በገንዘብ ሚንስቴር የፊሲካልና ፖሊሲ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሙላይ ወልዱ ተገኝተዋል፡፡