Get Mystery Box with random crypto!

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሙሉ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡ ጉዲና ቱምሳ ፋውንዴሽን የ30ኛ ዓመ | Authority for Civil Society Organization (ACSO)

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሙሉ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡
ጉዲና ቱምሳ ፋውንዴሽን የ30ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ምክንያ በማድረግ በፍሬንድ ሺፕ ፓርክ ባዘጋጀው ሲንፖዚየም ላይ ሁሉም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡