Get Mystery Box with random crypto!

አፄዎቹ የኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ atsewechu_yegna — አፄዎቹ የኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ atsewechu_yegna — አፄዎቹ የኛ
የሰርጥ አድራሻ: @atsewechu_yegna
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 853
የሰርጥ መግለጫ

🔴⚪🔴 አፄዎቹ የኛ 🔴⚪🔴
💯% የቻናሉ አላማወች
👉 የቀጥታ ስርጭት
👉 የክለባችን የሆኑ ፎቶዎችን
👉 ቪዲዬዎችን
👉 የተጫዋቾችን ፎቶወች
👉 የክለቡን መዝሙር
👉 የደጋፊዎች ፎቶ
👉 የዝውውር ዜናወችን ያገኛሉ
🇦🇹 ፋሲል ከነማ ከክለብም በላይ ነው!!! 🇦🇹

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-02 21:49:07 #የፋሲል_ከነማ ተጫዋች ሀብታሙ ተከስተ ውሉን አራዝሟል!!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በተጫዋቾች ዝውውር መስኮት የበርካታ ነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ቡድኑን በማጠናከር ላይ የሚገኝ ሲሆን የክለባችን ቦርድ አመራሮች ጎንደር ላይ ከሀብታሙ ተከስተ ጋር ንግግር በማድረግ በሁለት አመት ውል ተስማምተው ቆይታውን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አረጋግጧል።

ሀብታሙ ተከስተ 14 (ጎላ) በአፄዎቹ ቤት መልካም ቆይታ እንዲሆንልህ እንመኛለን!!


#የአፄዎቹ_ቤተሰብ_ይሁኑ
ግሩፕ
@Atsewechu_yegna

@Atsewechu_yegna


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@Atsewechu_yegna

@Atsewechu_yegna
828 views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 13:23:05
የ15 ሳምንቱን መርሃ ግብር ።

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው


     #join #ተቀላቀሉ #share
          @Atsewechu_yegna
          @Atsewechu_yegna
806 views10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 13:21:45
ኦኪኪ አፎላቢ ወደ ሶርያ ክለብ አምርቷል

በተጠናቀቀው ዓመት ከፋሲል ከነማ ጋር ቆይታ የነበረው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ ወደ ሶርያ ማምራቱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች፡፡

ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ በኋላ ስኬታማ መሆን ከቻሉ የውጪ ሀገር ተጫዋቾች መካከል አንዱ ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ ነው፡፡ በ2010 ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ በኋላ ከጅማ አባጅፋር ጋር የሊጉን ዋንጫ ከማንሳቱ ባለፈ ዓመቱን በከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ያጠናቀቀው ግዙፉ አጥቂ በመቀጠል ወደ መቐለ 70 እንደርታ እንዲሁም ወደ ግብፁ ኢስማኤልያ ያመራ ሲሆን በ2013 የውድድር ዘመን የመጨረሻውን ስድስት ወራት ደግሞ በሲዳማ ቡና አሳልፏል፡፡

የተጠናቀቀውን የ2014 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከፋሲል ከነማ ጋር ዓመቱን ያሳለፈው ተጫዋቹ በኢትዮጵያ ሊግ ዳግም ይቀጥላል ተብሎ ቢጠበቅም ወደ ኤዥያ አምርቶ የሶርያ አንጋፋ ክለብ የሆነው አል ኢትሀድ – ኢሊፖን በይፋ መቀላቀሉን ሶከር ኢትዮጵያ ከተጫዋቹ ኢትዮጵያዊው ወኪል ኤዶሚያስ በቀለ አረጋግጣለች፡፡

ክለቡ በሶርያ ሊግ ስድስት ጊዜ የሊጉ ቻምፒዮን እንደሆነ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Via-Soccer Ethiopia

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው


     #join #ተቀላቀሉ #share
          @Atsewechu_yegna
          @Atsewechu_yegna
653 viewsedited  10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 11:13:15
የ2015 የውድድር ዘመን ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እጣ ሲወጣ በመጀመርያው ሳምንት የሚደረጉ ጨዋታዎች እነዚህን ይመስላሉ።

ውድድሩ መስከረም 20 ይጀመራል ተብሎ እንደሚጠበቅም ተገልጿል

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው


     #join #ተቀላቀሉ #share
          @Atsewechu_yegna
          @Atsewechu_yegna
563 viewsedited  08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 17:14:51
ሰኔ 30 አስቀያሚዋ ቀን
ስቃይ እንግልት ዱላ ዝናብ ፀሀይ እርሃብና ውሃ ጥም ይሄ ሁሉ በአንድ ቀን

#ለፋሲል ከነማ በጣም የማይረሱ 2 ዓመታት

ለፋሲል ከነማ ቡድን በጣም የማይረሱ 2 ዓመታት የፍፃሜ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰኔ 30/2011 ዓ.ም በመቀሌ ከነማ የዋንጫ አሸናፊነት የተጠናቀቀው እና የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰኔ 25/2014 ዓ.ም በቅዱስ ጊዮርጊስ የዋንጫ አሸናፊነት የተጠናቀቀው በ2ቱም ዓመታት 2ኛ ሁነን ነው ውድድሩን የጨረስነው እኛም ዋንጫውን ለመብላት ጫፍ ደርሰን ሿሿ የተሰራንበት የ2011 ዓ.ም የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ መቀሌ ከነማን አሳምነን ረተን የዋንጫው ባለቤት ሁነናል ዘንድሮስ?

#ለታላቁ_ፋሲል_ከነማ_የተከፈለ_መስእዋትነት

ሁሌም_ድል_ለአፄዎቹ

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው


     #join #ተቀላቀሉ #share
          @Atsewechu_yegna
          @Atsewechu_yegna
258 views14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 10:42:10
አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል !!

ዋልያዎቹ ሀምሌ 15 እና 24 ከደቡብ ሱዳን ጋር ለሚጠብቃቸዉ የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የማጣርያ ጨዋታ ለሀያ ሶስት ተጫዋቾች አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ ማቅረባቸውን ፌዴሬሽኑ አሳውቋል ።

በዚህም መሰረት :-

ግብ ጠባቂዎች

ፋሲል ገ/ሚካኤል (ባህር ዳር ከተማ)
በረከት አማረ (ኢትዮጵያ ቡና)
አላዛር ማርቆስ (ጅማ አባጅፋር)

ተከላካዮች

ሱሌማን ሀሚድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሄኖክ አዱኛ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ጊት ጋትኩት (ሲዳማ ቡና)
ያሬድ ባየህ (ፋሲል ከነማ)
ሚሊዮን ሰለሞን (አዳማ ከተማ)
ምኞት ደበበ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
አስራት ቱንጆ (ኢትዮጵያ ቡና)
ረመዳን የሱፍ (ወልቂጤ ከተማ)

አማካዮች

አማኑኤል ዮሐንስ (ኢትዮጵያ ቡና)
ጋቶች ፓኖም (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ከነአን ማርክነህ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ቸርነት ጉግሳ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)
በዛብህ መለዮ (ፋሲል ከነማ)
መስኡድ መሐመድ (ጅማ አባ ጅፋር)

አጥቂዎች

አማኑኤል ገ/ሚካኤል (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ዳዋ ሁቴሳ (አዳማ ከተማ)
ብሩክ በየነ (ሀዋሳ ከተማ)
በረከት ደስታ (ፋሲል ከነማ)
ይገዙ ቦጋለ (ሲዳማ ቡና)

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው


     #join #ተቀላቀሉ #share
          @Atsewechu_yegna
          @Atsewechu_yegna
635 viewsedited  07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 20:10:56
ለጀግኖች ማበረታቻ 10 ሚሊዮን ብር ሽልማት

የፋሲል ከነማ የሜዳ ላይ ጀግኖች የንጉስ አቀባበል ከተደረገላቸው በኃላ የመጨረሻ ፕሮግራሙን በጎንደር ሀይሌ ሪዞርት እየተከናወነ ይገኛል።
በዚህ የመጨረሻ ፕሮግራም ላይ ለጀግኖቻችንና ለሙሉ የቡድኑ አባላት የ10 ሚሊዮን ብር ሽልማት ተደርጓል።

#እናንተ_ኩራታችን_ናችሁ!

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው


     #join #ተቀላቀሉ #share
          @Atsewechu_yegna
          @Atsewechu_yegna
706 views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 20:00:33
ፒያሳ

ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ አደባባይ


#እናመሰግናችኃለን!!


#Still_We_are_Champion

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው


     #join #ተቀላቀሉ #share
          @Atsewechu_yegna
          @Atsewechu_yegna
631 views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 20:00:32
የፋሲል የሜዳ ላይ ጀግኖች የንጉስ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው። የንጉሰ ነገስት ከተማዋ ልጆቿን አንግሳለች#
#እናንተ_ኩራታችን_ናችሁ!

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው


     #join #ተቀላቀሉ #share
          @Atsewechu_yegna
          @Atsewechu_yegna
590 views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ