Get Mystery Box with random crypto!

አሮራ (ግማሽ ልቤን እና ግማሽ ነፍሴን ያመኛል) ምዕራፍ _12 አሮሯ ከመድረክ ወርዳ ወደውስጥ ስት | አትሮኖስ

አሮራ
(ግማሽ ልቤን እና ግማሽ ነፍሴን ያመኛል)
ምዕራፍ _12
አሮሯ ከመድረክ ወርዳ ወደውስጥ ስትገባ እሱ እዛው ወለሉ ላይ  እንደተንበረከከ ነበር። ከኃላዋ በአንድ ሜትር ርቀት ሶስቱም  የአሮሯ ሴት ጋርዶቾ እየተከተሏት ነው።ውስጧ የፈለገው ከመድረክ ወርዶ ወደውስጥ መግባት አልነበረም። የፈለገችው ወደፊት ለፊት ሄዳ ከመድረኩ ወርዳ ተንበርክኮ ዘፈኗን በፍቅርና በክብር ሲያዳምጥላት የነበረውን አፍቃሪዎን ከተንበረከከበት ማንሳትና ማቀፍ ነበር የተመኘችው። አዎ በእሷ ምክንያት ለሶስት አመት ምን ያህል እንደተሠቃየና ምንስ እንዳጣ እንዲነግራት ትፈልግ ነበር ።የሚሰማውን ጥልቅ የፍቅር ስሜት እንዲነግራት እና  ስሜቱን እንዲያጋባባት ትፈልጋለች።ግን  ያሰበችውን ማድረግ አልቻለችም።እንደዛ ብታደርግ እሱን ይበልጥ ማጋለጥና ዳግመኛ አደጋ ላይ መጣል  እንደሆነ ስላወቀች ቀጥታ ስሜቷን ጨቁና ወደ ውስጥ ገባች ።ጠባቂዎቾ ውጭ የበራፍን ግራና ቀኝ ይዘው ሲቆሙ እሷ አልፋ ወደውስጥ ገባችና በራፋን ከውስጥ ቆልፋ ቀጥታ ወደመቀመጫዋ ሄዳ ተቀመጠች።ከፊት ለፊት ያለው ግዙፍ መስታወት ላይ አፈጠጠች።ከተቀመጠችበት መልሳ ተነሳች...መስታወቱን በአፋንጨዋ የመንካት ያህል ተጠጋችው። ከመስታወቱ  ባሻገር  ያለው የገዛ ምስሏ  አፍጥጦባታል።"እኔ ግን የትኛው ነኝ ? ስትል አሰበች።"እኔ መስታወት ውስጥ ያለሁት ነኝ ወይስ እዚህ የቆምኩት?። የእኔ ምስል ከመስታወቱ ባሻገር  ያለው እኔ ደግሞ ከመስታወቱ ወዲ ያለውት  መሆኔን በምን ማረጋገጥ እችላለሁ ?ሁለቱም አሁን ፊት ለፊት የተፋጠጡት የማይዳሰሱ ብዠታዋች  ቢሆኑስ ..?" እያብሰለሠለች ባለችው ዝብርቅርቅ ሀሳብ ምክንያት እራሷን አመማት"የትኛው ነው  ግን የተመመው።ከውጭ ያለው እኔነቴ ወይስ መስታወት ውስጥ ያለው ? "መልሱን  ከውስጧ ለማግኘት  እያማጠች ባለችበት ቅፅበት ከፍተኛ የበራፍ መንኳኳት ድምፁ ተሠማ... ወደቀልቧ እንደመመለስ አለችና በጥድፊያ  ሄዳ ከፈተች።አባቷ ነው።ጡጦውን እንደቀሙት ህፃን ለንቦጩን ጥሎ  በንዴት ተገትሮል።
እጇን አፈፍ አደረጋትና እየጎተተ በጓሮ መውጫ በር ይዞት መሄድ ጀመረ..."ምን ነካህ?ቦርሳዬን እንኳን  ልያዝ እንጂ"
"ቀጥይ ...ልጆቹ ያመጡልሻል።"አለና ለአንደኛዋ  ጋርድ እንድታመጣላት ነገራት። ቀጥታ ወስዶ የጓሮ መውጫ በራፍ አካባቢ የቆመችው የገዛ መኪና ውስጥ ነው  ይዞት የገባው።
"የተፈጠረ ነገር አለ እንዴ?ይህ ሁሉ መዋከብና ግር ግር ምንድነው?"ጠየቀችው።
መልስ ሊመልስላት ሲዘጋጅ ጠባቂዋ በታዘዘችው መሠረት ቦርሳዋን ይዛ መጣችና  አቀበለቻት።እና ወደ አባቷ  ዞራ"ጌታዬ እንዴት እናርግ ..?ከኋላ እንከተላችሁ?"ስትል ጠየቀችው።
"ሽጉጥሽን ስጪኝ"አላት።ያለምንም ማቅማማት ከወገባ መዥርጣ አውጥታ አቀበለችው..
ተቀብሎ ፊት ለፊት አስቀመጠና"በቃ እዚሁ ሁኑ...እና  ቅድም የነገርኳችሁን ፈፅሙ"የሚል ትዕዛዝ አስተላለፈ።
"እሺ ጌታዬ ታዛዥ ነን" አለችና ወደኃላ ዞራ ቀሪ ሁለት ጓደኞችን አስከትላ ወደክለብ ተመለሱ።
አሮሯ ነፍስን የሚያቀዘቅዝ አይነት ጥርጣሬ ገባት"አባዬ ምንድነው ያዘዝካቸው?።"ለማረጋገጥ ጠየቀችው።
"አይመለከትሽም"
"ይመለከተኛል እንጂ...ነግሬሀለው... ልጅን ጫፉን እንዳትነኩት"
"እቤት ድረስ መጥቶ እጅሽን ይዞ እስኪወስድሽ ነው ዝም ምለው...?ይሄ  ልጅ ወይ እብድ ነው ወይም ደግሞ ደደብ ነው ።የሶስት አመት እስር ያላስተማረው ሌላ  ሞት ካልሆነ ምን ያስተምረዋል?"
"ሳፈቅርህ... ያልከኝን ሁሉ አደርጋለሁ... እንዳትነካው?"በመንሰፍሠፍ ተማፀነችው።
በማቅማማት ስሜት አይኖቹን አንዴ የሚነዳው መኪና መሪ ላይ ደግሞም እየሸረፈ እሷን መመልከት ጀመረ ተንጠራራችና ጉንጩን ሳመችውና "ስወድህ ... አሁኑኑ መኪናውን አቁምና ደውልላቸው...በፈጠረህ ምንም ነገር እንዳያደርጉት ንገራቸው"እንባ ባቀረሩ አይኖቾ እየተለማመጠች ለመነችው። እንደመርገብ አለና  መኪናውን መንዳቱን ሳያቆም  ስልኩን አወጣና ደወለ"ሄሎ ዝም ብላቹ ተከታተሉት... ሳላዛችሁ ምንም ነገር  አታድርጉት" ብሎ መልስ ሳይጠብቅ ስልኩን ዘጋው።
"መከታተሉስ ለምን አስፈለገ?"ስትል ጠየቀችው።
"አንቺ ደግሞ ሁሉ ነገር እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን አትበያ"አለና ኮስተር አለባት ።ከዛ ስልኩን በድጋሚ ደወለ..ሲነሳ"ሄሎ ራሄል  አንመጣም.. ስራ ስለሚያስቆየን እዚሁ ነው የምናድረው"አለና እቤት ላለችው ሰራተኛ በመንገር ስልኩን ዘጋውና ወደቦታው መለሰው።
"እንዴ ወደቤት አንሄድም እንዴ?"በገረሜታ ጠየቀችው።
"አይ እንዲህ አናደሽኝማ ወደቤት አንሄድም ..ወደገነታችን ሄደን ለሊቱን ሙሉ ስትክሺኝ ታድሪያለሽ"
"ቆይ የልጅ መምጣት የእኔ ጥፋት ነው እንዴ?ደግሞ ቢመጣስ ምን አደረገ ?ለጠቅላላ ህዝብ ክፍት የሆነ ናይት ክለብ ነው የመጣው።ማንንም አልነካም። ማንንም አላስቀየመም.."
"ይሄ እኮ ነው የሚያበሳጨኝ...በጣም እያሰብሽው ነው ።እለት በእለት ስለእሱ ያለሽ መጨነቅ እያደገ ነው..ይሄ ደግሞ እሱን ለማጥፋትና ለመግደል ያለኝን ረሀብ እንዲጨምር እያደረገ ነው።በቅርብ ገዳይ ታደርጊኛለሽ"ሲል የሚሰማውን በግልፅ ነገራት።
"አባዬ ይሄ የእኔ እና ያንተ ነገር እኮ አንድ ቀን የሆነ ቦታ ማብቃቱ አይቀርም። "
"ለምንድነው የሚያበቃው?"በገረሜታ ጠየቃት።
ልታስረዳው ሞከረች"ባትወልደኝም እኳ ከልጅነቴ ጀምሮ ያሳደከኝ አባቴ ነህ...የሟች እናቴ ባል ነበርክ..የምወዳት ታናሽ እህቴ የስጋ አባት ነህ...እስከአሁን በጭለማ ውስጥ የዳከርነው ይበቃል..የሆነ ቦታ ላይ ይብቃ ማለት አለብን።እንደአለመታደል ሆኖ ታውቃለህ እኔም አፈቅርሀለው..ግን ምንም ማድረግ አንችልም.."
በዚህ ጊዜ እቤታቸው ደርሰው ነበር።ይሄ ቢላ ቤት በእሷ ስም የተገዛ ከሁለቱ በስተቀር ማንም የቤተሠብ አባል የማያውቀው  አልፎ አልፎ ሹልክ እያሉ በመምጣት የሚያድሩበትና የብቻቸውን ጊዜ የሚያሳልፉበት ነው።
ዘበኛው ከፈተላቸውና መኪናዋን ወደውስጥ አስገብ።ሳሎን እንደገብ ነበር ጎትቶ ወለል ላይ የጣላት። ከዛ የለበሰችውን ቀሚስ ከሰር ያዘና ተረተረው።በተለሳለሠ ድምፅ"ቀስ በል እንጂ..የእኔ ፍቅር"አለችው ።አልሰማትም ...ፓንቷን  በሁለት እጆቹ  ግራና ቀኝ ያዘና ጎትቶ በማውለቅ ወለሉ ላይ  ወረወረው እርቃኖን ቀረች።የራሱን ልብስ በችኮላ እያወለቀ መወርወር ጀመረ....


ይቀጥላል......
    ሀሳብ አስተያየታችሁን 
@Tsiyon_awit አድርሱኝ
   ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@itsmetsiyearsemalj
@itsmetsiyearsemalj