Get Mystery Box with random crypto!

ትንሽ አረፍ በልና ስድስት ሰዓት ወደሳሎን ና ….ሁሉም አንተን ነው ሚጠብቁት፡፡ 'አለውና ወጥቶ ሊ | አትሮኖስ

ትንሽ አረፍ በልና ስድስት ሰዓት ወደሳሎን ና ….ሁሉም አንተን ነው ሚጠብቁት፡፡ "አለውና ወጥቶ ሊሄድ በራፍ አካባቢ ከደረሰ በኃላ ወደኃላ ዞር በማለት"ስትመጣ እዛ ቀይ ፔስታል ውስጥ ያለውን ዕቃ ይዘሀው ና..ለልጆቹ ስጦታ ነው።እንዲህ አይነት ነገር ስለለመድ ትሠጣቸዋለህ…ላንተ ልብስ ቁም ሳጥኑ ውስጥ አለልህ…ሳይዝህን በትክክል ስለማላውቅ በግምት ነው የተገዛው..ግን ከውስጡ የሚሆንህ አይጠፋም ብዬ እስባለሁ…በል እንጠብቅሀለን" ብሎት ክፉሉን ሙሉ በሙሉ ለቆ ወጣና ከውጭ ዘግቶለት ሄደ፡፡መንግስቱ የግራ መጋባቱ መጠን በጣም ከፍተኛ ስለነበረ ድክምክም አለው።አልጋው ጠርዝ ላይ ቁጭ አለና መኝታ ቤትህ  ነው የተባለውን   ክፍል እንደ አዲስ አይኖቹን እያዘዋወረ መቃኘት ጀመረ፡፡


ይቀጥላል......
    ሀሳብ አስተያየታችሁን 
@Tsiyon_awit አድርሱኝ
   ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@itsmetsiyearsemalj
@itsmetsiyearsemalj