Get Mystery Box with random crypto!

የለም።መልሶ ፊቱን ወደሴትዬዎ አዞረ።አሁንም ጥሪዋን አላቋረጠችም... እጆቹን አንከረፈፈና ጣቶቹን | አትሮኖስ

የለም።መልሶ ፊቱን ወደሴትዬዎ አዞረ።አሁንም ጥሪዋን አላቋረጠችም... እጆቹን አንከረፈፈና ጣቶቹን ወደደረቱ  በመጠቆም "እኔን ነው?"የሚል   ምልክት አሳያት።
እሱን እንደሆነ ግንባሯን በመነቅነቅ አረጋገጠችላት።መልኳ በግልፅ እየታየው ስላልሆነ ማንነቷን ፈፅሞ ማወቅ አልቻለም።
እግሩን አንቀሳቀሰ ።... ፈራ ተባ በሆነ እርምጃ ወደ መኪናዋ ማዝገም ጀመረ።


ይቀጥላል......
    ሀሳብ አስተያየታችሁን 
@Tsiyon_awit አድርሱኝ
   ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@itsmetsiyearsemalj
@itsmetsiyearsemalj