Get Mystery Box with random crypto!

‹‹እና ምን አለሽ…ቆይ እስኪ ልገምት…ያው እኔ ጠንከር አድርጌ የነገርኩሽን እሱ ለስለስና ሸፈንፈን | አትሮኖስ

‹‹እና ምን አለሽ…ቆይ እስኪ ልገምት…ያው እኔ ጠንከር አድርጌ የነገርኩሽን እሱ ለስለስና ሸፈንፈን አድርጎ ነገረሽ ..እንደዛነው አይደል?››..›
‹‹አዎ ትክክል ነሽ….ከእኔ ጋር ያወራነውን ነግሮሻል ማለት ነው››
አይ በፍፅም ቃልዬ እንዴት እንደሚያስብ ስለማውቅ ነው..ስለእሱ ሰዎች ሲጠይቁኝ እስከመጨረሻው እንደምቀደድ ስለሚያውቅ…..ከእኔ ጋር የተጣረዘ ወሬ ነግሮቸው እኔን እንዳይታዘብኝ ስለሚፈለግ ነው ከእኔ ጋር ተመሳሳይ ወሬ የሚያወራው››ብላ አስገረመቻት፡፡

ይቀጥላል