Get Mystery Box with random crypto!

ለረጂም ሰዓት ዝም ብሎ የቆየው ቃል ወደ ልዩ ተጠጋና በሹክሹክታ  'ልዩ አሁን  ቶይሌት ደርሼ  መ | አትሮኖስ

ለረጂም ሰዓት ዝም ብሎ የቆየው ቃል ወደ ልዩ ተጠጋና በሹክሹክታ  "ልዩ አሁን  ቶይሌት ደርሼ  መጣሁ ..እስከዛው  ከሰውዬው የወሰድሽውን እቃ ጓደኛው ተመልሳ ከመምጣቷ በፊት መልሺለት"ብሏት  ከእሷ ምንም መልስ ሳይጠብቅ  ተነሰቶ ሄደ...፡፡አቤት የደነገጠችው  ድንጋጤ...አቤት ያፈረችው እፍረት፤አቤት የተሸማቀችው መሸማቀቅ ‹‹...ምን ላድርግ አሁን...?››ብላ እራሷን ጠየቀች፡፡ ቶሎ ከተቀመጠችበት ተነሳች፡፡

ይቀጥላል