Get Mystery Box with random crypto!

አትሮኖስ pinned «#ባል_አስይዞ_ቁማር ፡ ፡ #ክፍል_ሰላሳ_አንድ ፡ ፡ #በዘሪሁን_ገመቹ_ዋቤ | አትሮኖስ

አትሮኖስ pinned «#ባል_አስይዞ_ቁማር ፡ ፡ #ክፍል_ሰላሳ_አንድ ፡ ፡ #በዘሪሁን_ገመቹ_ዋቤ /// ልዩ ከመድህኔም ሆነ ከጊፍቲ ጋር በአካልም ሆነ በሰልክ  ከተገናኘች ሁለት ወር ተቆጠረ፡፡ሰሞኑን የምርቃት ሽር ጉድ ላይ ስለሆነች ሀሳቧን ለጊዜውም ቢሆን ከእነሱ ላይ አንስታለች… የሚቀጥለው እሁድ የምረቃ ፕሮግራም አለባት…ነገሩ በገዛ ሴራዋ ድብልቅልቅ ባታደርገው ኖሮ ቀለበቷም ጭምር የሚደረግበት ቀን ነበር፡፡በዚህ ሀሳብና…»