Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ ነገ ይጠናቀቃል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ ነገ ሚያ | ATC UEE PREPARATION

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ ነገ ይጠናቀቃል

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ ነገ ሚያዚያ. 20/2015 ዓም ከቀኑ 11:30 ላይ እንደሚጠናቀቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታዉቋል።

እስካሁን ያልተመዘገቡ ተፈታኝ ተማሪዎች እስከ ነገ እንዲመዘገቡ አገልግሎቱ ማሳሰቡን ብስራት ራዲዮ ሰምቷል። በማንኛውም ምክኒያት ያልተመዘገቡ ተፈታኞችንም አገልግሎቱ ከነገ በኋላ የማያስተናግድ መሆኑን አሳስቧል።


፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news