Get Mystery Box with random crypto!

#አሳዛኝ - ለጥንቃቄ ቲክቶከሯ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች አቢ ትባላለች ቲክቶክ ላይ የምትሸጣ | ATC NEWS

#አሳዛኝ - ለጥንቃቄ

ቲክቶከሯ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች

አቢ ትባላለች ቲክቶክ ላይ የምትሸጣቸዉን የባሕል ልብሶች በማስተዋወቅ ትታወቅ ነበር።

ጦር ሐይሎች አካባቢ ጂም ቤት ዉስጥ በሚያሠራት አሠልጣኝ በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት ተገድላ ተገኝታለች ተብሏል።

የግድያዉ ምክንያት ደሞ ለምን ቲክቶክ ላይ ጂም ቤት ዉስጥ የምሰሪዉን ቪዲዮ ለምን ለቀቅሽ የሚል እንደሆነ ተጠርጣሪው በፍርድቤት ባቀረበው የእምነት ቃል ማቅረቡን የሟች እናት ተናግረዋል።አቢ የ5 አመት ሴት ልጅ እናት ነበረች።

ተጠርጣሪው ግለሰብ በአሁኑ ሰዓት በእስር ላይ በመሆን የፍርድ ሂደቱን እየተከታተለ ነው የሚገኘው።

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news