Get Mystery Box with random crypto!

#KotebeUniversityofEducation ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ኮተቤ የትምህርት ዩኒ | ATC NEWS

#KotebeUniversityofEducation

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በዲፕሎማ በቀን መርሐ ግብር ተመላላሽ ተማሪዎችን በክፍያ ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለሆነም ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ከሚያዝያ 04 እስከ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በዋናው ሬጅስትራር በመቅረብ ማመልከት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርትና መረጃዎች

ለዲፕሎማ

፨በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለተፈተኑ

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች
➢ ለወንድ 245ና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸው፤ ➢ ለሴት 224ና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸው፤

የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች

➢ለወንድ 208 ና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸው፡ ➢ለሴት 190 ና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸው፡

[ተጨማሪ መስፈርቶችን ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ]

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news