Get Mystery Box with random crypto!

2,000,000 ብር እድለኛ የዩኒቨርሲቲ መምህር የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት አበበ | ATC NEWS

2,000,000 ብር እድለኛ የዩኒቨርሲቲ መምህር

የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት አበበ ፍሬው በዝሆን ሎተሪ የ2,000,000 ብር / ሁለት ሚሊዮን / ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ መምህር አበበ ፍሬው ከመማር ማስተማር ስራቸው ጎን ለጎን ሎተሪን የመቁረጥ ልምድ አላቸውና በቆረጡት የ2016 የዝሆን ሎተሪ የ 2 ሚሊዮን ብር ዕድለኛ በመሆን ቼካቸውን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡

በደረሳቸውም ገንዘብ ከማስተማር ስራቸው በተጨማሪ የከፈቱትን የእንጨትና የብየዳ ሥራ እንደሚያስፋፉበት ገልጿል።

ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news