Get Mystery Box with random crypto!

ይሄንን ያውቃሉ ሮኬቶች ሳተላይቶችን ወይም እስፔስክራፍቶችን ይዘው ወደ ጠፈር ሲወነጨፍ አጠቃላይ | አስትሮኖሚ 🚀🔭

ይሄንን ያውቃሉ

ሮኬቶች ሳተላይቶችን ወይም እስፔስክራፍቶችን ይዘው ወደ ጠፈር ሲወነጨፍ አጠቃላይ ካላቸው ክብደት 94% የሚሆነው ነዳጅ(fuel) ነው ቀሪው 6% ብቻ ነው የሳተላይቶች ወይም የእስፔስ ክራፍቶቹ ክብደት ሊሆን የሚችለው።

ይሄም ማለት ከመሬት ከተወነጨፉ በዋላ 6% የሚሆነው ክብደታቸው ብቻ ነው ጠፈር ውስጥ የሚደርሰው ቀሪው ተቃጥሎ የሚቀር ነገረ ነው። ለምሳሌ 100 ቶን ክብደት ወደ ጠፈር ቢላክ 94 ቶኑ ነዳጅ ወይም ጉዞውን ለማሳለጥ የሚጥቅሙ ነገሮች ናቸው

ሳይንቲስቶች ይሄንን ሁሉ ሐይል ወይም ነዳጅ የሚጠቀሙት ከመሬት ከባቢ አየር ሰብሮ ለመወጣት ነው ።
@astronomy21bk
@astronomy21bk