Get Mystery Box with random crypto!

አስትሮኖሚ 🚀🔭

የቴሌግራም ቻናል አርማ astronomy21bk — አስትሮኖሚ 🚀🔭
የቴሌግራም ቻናል አርማ astronomy21bk — አስትሮኖሚ 🚀🔭
የሰርጥ አድራሻ: @astronomy21bk
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.05K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ለ አስትሮኖሚ አፍቃሪያን የተዘጋጀ፤በ ህዋ ላይ ስላሉ ነገሮች የሚያቀርብ ቻናል ነው።
=› በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ፦
👉🏾 አስደናቂው የኢትዮጵያ የህዋ ስልጣኔ
👉🏾 በስርአተ ፀሀይ ያሉ ነገሮች
👉🏾 በጋላክሲያችን ያሉ ነገርች
👉🏾 በምድር ስላሉ አስደናቂ ነገሮች
፨የምናይ ይሆናል፨
YouTube
https://youtube.com/channel/UClfQSinys6_kEjpn-l_nzow

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-22 06:03:18 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ


ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
ዘማሪት አቦነሽ አድነው
ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ

እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
926 views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 20:28:45
???
4.3K views17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 17:12:24 የትኛውን መጽሐፍ በPDF ይፈልጋሉ


ፍቅር እስከ መቃብር
▓⇨→READ
ዴርቶጋዳ
▓⇨→READ
ራማቶሓራ
▓⇨→READ
ክቡር ድንጋይ
▓⇨→READ
ኦሮማይ
▓⇨→READ
የአና ማስታወሻ
▓⇨→READ
ልጅነት
▓⇨→READ
ደራሲው
▓⇨→READ
አልኬሚስቱ
▓⇨→READ
ማህሌት
▓⇨→READ
አልወለደም
▓⇨→READ
አለመኖር
▓⇨→READ
ሌላ ሰው
▓⇨→READ
የሳጥናኤል ጎል
▓⇨→READ
አንድሮሜዳ
▓⇨→READ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 🇯 🇴 🇮 🇳  █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
31 views14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 12:16:51 በሰው ሽንት ውስጥ የሚገኘው አሞኒያ እንደ ነዳጅ ለመጠቀም ታቅዷል። የዴንማርክ ኩባንያ ማን ኢነርጂ ሶሉሽንስ በዚህ ንጥረ ነገር ላይ የሚሰራ ሞተር በማዘጋጀት ላይ ነው። አሞኒያ በሚቃጠልበት ጊዜ በፍጥነት ኃይልን ይለቃል።
ይህ ንብረት ሳይንቲስቶች ከቤንዚን ይልቅ እንዲጠቀሙበት እድል ይሰጣል። የዚህ ንጥረ ነገር ዋነኛ ጥቅሞች አንዱ ለአካባቢ ተስማሚ ነው።
ተመራማሪዎች ከሽንት ውስጥ ሃይድሮጂንን ለመፍጠር ኤሌክትሮሊሲስ በጣም ርካሽ እንደሆነ አስቀድመው ደርሰውበታል። ሳይንቲስቶች እንደሚጠቁሙት በሚቀጥሉት ዓመታት የሰው ሽንት አካል አውቶቡሶችን እና አውሮፕላኖችን ለማገዶ ሊያገለግል ይችላል። የአሜሪካ ገበሬዎች ቀደም ሲል በፀረ-ሩሲያ ማዕቀብ ክፉኛ ተጎድተው ነበር።

ከሩሲያ የማዳበሪያ እጥረት የተነሳ አርሶ አደሮች የሰውን ሽንት መጠቀም ጀምረዋል
364 views09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 12:14:06
የተወርዋሪ ኮከብ አና የትክክለኞቹ ኮከቦች ልዩነት

ተወርዋሪ ኮከቦች በተለመዶ ወደ ምድር ሲመጡ የሚታዩ ነገሮች ሲሆን ካሁን አሁን ወደቁ ብለን ስናስብ ተመልሰው በቅፅበት ይጠፍሉ ለማንኛው ኮከቦች ማለት አደሉም ጭራሽ የማይገናኙ ነገሮች ናቸው እንዚህ ተወርዋሪ ኮከቦች የሚገኙት በኛው ሶላር ሲስተም ውስጥ ሲሆን ትክክለኞቹ ከዋክብት ግን የሚገኙት ከኛ ሶላር ሲስተም ውጭ ነው

ተወርዋሪ ኮከቦች ከክዋክብት አንፃር እጅግ ትንሽ ነገሮች ናቸው ወይም የተሰባበሩ ድንጋዮች ናቸው እንዚህ ነገሮች ወደ ምድራች የሚወድቁ ሲሆን ምንም አይነት ጉዳት አያስከትሉም ምክንያቱም በጣም ትንሽ እና የመሬት ከባቢ አየር ውስጥ እንደገቡ ተቃጥለው የሚጠፉ ነገሮች ናቸው እኛ ከመሬት ላይ የምናየውም ይሄንኑ ነው ማለትም ሲቃጠሉ ነገረ ግን ኮከብ ይመስላሉ እንጂ አደሉም

ተወርዋሪ ኮከቦች የሚመጡት ከማርስ አጠገብ ከሚገኘው ከድንጋዮች ጥርቅም ነው በዚህ ቦታ እጅግ ብዙ ድንጋዮች በመሰባሰብ ፀሐይን የሚዞሯት ሲሆን ድንገት ከእሽክርክሪታቸው እየወጡ ወደ ፕላኔቶች ይወድቃሉ ከፕላኔቶች አንዷም የኛዋ ምድር ስትሆን በየአመቱ እጅግ በብዙ ተወርዋሪ ኮከቦች ትመታለች ግን ምንም ጉዳት ሳያስከትሉ ታቃጥላቸዋለ
@astronomy21bk
381 views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 11:53:03
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
መልካም የትንሣኤ በዓል
9.2K views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 20:32:09
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል
በሰላም አደረሰን!
6.1K views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 15:49:49
@astronomy21bk
@astronomy21bk
6.4K views12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-29 18:01:36
ይሄንን ያውቃሉ

ሮኬቶች ሳተላይቶችን ወይም እስፔስክራፍቶችን ይዘው ወደ ጠፈር ሲወነጨፍ አጠቃላይ ካላቸው ክብደት 94% የሚሆነው ነዳጅ(fuel) ነው ቀሪው 6% ብቻ ነው የሳተላይቶች ወይም የእስፔስ ክራፍቶቹ ክብደት ሊሆን የሚችለው።

ይሄም ማለት ከመሬት ከተወነጨፉ በዋላ 6% የሚሆነው ክብደታቸው ብቻ ነው ጠፈር ውስጥ የሚደርሰው ቀሪው ተቃጥሎ የሚቀር ነገረ ነው። ለምሳሌ 100 ቶን ክብደት ወደ ጠፈር ቢላክ 94 ቶኑ ነዳጅ ወይም ጉዞውን ለማሳለጥ የሚጥቅሙ ነገሮች ናቸው

ሳይንቲስቶች ይሄንን ሁሉ ሐይል ወይም ነዳጅ የሚጠቀሙት ከመሬት ከባቢ አየር ሰብሮ ለመወጣት ነው ።
@astronomy21bk
@astronomy21bk
8.0K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-27 11:13:14
በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2001 አ.ም 20ሚልየን ዶላር ከፍለው ህዋን የጉብኝት መጀመሪያው የጠፈር ቱሪስት ዴኒስ ቱቶ ይባላሉ፡፡ ከሳቸው በመቀጠል ሁለተኛው የጠፈር ቱሪስት ደግሞ ደቡብ አፍሪካዊው ማርክ ሸትል ወርዝ ናቸው፡፡ በዚህ አጋጣሚ "ገንዘብ ካለ ያለ ጥርጥር በሰማይ መንገድ አለ" የተባለው ተረት እውን የሆነበት ተልዕኮ ተብሎ ተዘግቧል!
@astronomy21bk
@astronomy21bk
6.1K views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ