Get Mystery Box with random crypto!

በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2001 አ.ም 20ሚልየን ዶላር ከፍለው ህዋን የጉብኝት መጀመሪያው የጠፈር ቱ | አስትሮኖሚ 🚀🔭

በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2001 አ.ም 20ሚልየን ዶላር ከፍለው ህዋን የጉብኝት መጀመሪያው የጠፈር ቱሪስት ዴኒስ ቱቶ ይባላሉ፡፡ ከሳቸው በመቀጠል ሁለተኛው የጠፈር ቱሪስት ደግሞ ደቡብ አፍሪካዊው ማርክ ሸትል ወርዝ ናቸው፡፡ በዚህ አጋጣሚ "ገንዘብ ካለ ያለ ጥርጥር በሰማይ መንገድ አለ" የተባለው ተረት እውን የሆነበት ተልዕኮ ተብሎ ተዘግቧል!
@astronomy21bk
@astronomy21bk