Get Mystery Box with random crypto!

አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ asrat_news — አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ asrat_news — አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @asrat_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.12K
የሰርጥ መግለጫ

ፈጣን ና ታማኝ መረጃ የሚያገኙበት የሚዲያ መረብ::
Broadcast & media production company
መልክት ለመላክ @AsratNewsBot ተጠቀሙ
⌛️ አለም አቀፋዊነት 🌐 🌐 🌐
⌛️ ወቅታዊነት ⌚️🕰🎙
⌛️ ተደራሽነት 📲💻📡📺
⌛️ ሚዛናዊነት ⚖ ⚖ ⚖
ከኛ ጋር ይሁኑ | ያጋሩ
@Asrat_News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-27 19:27:35 ባለፉት ጊዜያት ካየናቸው ከባባድ ጦርነቶች በዚህ ሰዓት ራያ ላይ እንደሚካሄደው ጦርነት ከባድ አልገጠመንም። ሙቶ የማያልቅ እንሽሽ ወጣት ከትግራይ ተራሮች ቁልቁል ራያ ላይ ወድቋል። የሀገር ልጆች በሁሉም አቅጣጫ ከባድ ተጋድሎ እያደረጉ ነው።

ህወኃት በሰው ማእበል ጦርነቱን ለማሸነፍ እየተተኮሰባቸው አይናቸውን ጨፍነው በሩጫ ወደ ወገን ይዞታ የሚገቡ ለባሩድ ግድ የሌላቸው በሱስ የናወዙ ወጣቶቹን ተጠቅሞ ቆቦ ከተማን ከቧል፥ የሚሆነውን አብረን እባያለን።

ቁምነገሩ ሌላ ነው። ህወኃት በሰው ማእበል ቆቦ ከተማን ለመያዝ እንዳሰበው ገዳዩ ቀላል አልሆነለትም።

በየአቅጣጫው የቆመ ታጋይ የሀገር ልጅ ከቦታው ንቅንቅ ሳይል እስከመጨረሻው እየታገለና ዝማሚቱን አጥፍቶ ጠፊ እያረገፈ ይገኛል።
@asrat_news
@asrat_news
714 viewsedited  16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:54:21 ቆቦ አሁንም ቢሆን አልተያዘችም፣ ጦርነቱ ግን ከቆቦ በ8ኪሎሜትር ርቀት እየተደረገ ነው።ከትግራይ ተፈናቅለው ቆቦ ተጠልለው የነበሩ ትግሬዎች ሁከት ለመፍጠር እየሞከሩ ነው።
754 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:54:21 ቆቦ አሁንመ ሰላም ነች! ዞብልን ለመቆጣጠር የሚመጣው ወራሪ እንደቅጠል እየረገፈ ነው፡፡ ነገር ግን አሁንም በራያ ግንባር ጥንቃቄ ያሻል፤ ጠላት በርካታ ሰራዊት ነው ያሰለፈው!
742 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:54:21
በዛሬዉ ዕለት ሰሜን ሽዋ ደብረ ብርሃን ላይ የታፈኑ የሽዋ ፋኖ አባላት እና አመራሮች ዝርዝር:-
1ኛ) ፋኖ አንተነህ (ራስታዉ)
2ኛ) ፋኖ አደላድለዉ(ጎንደሬዉ)
3ኛ) ፋኒት መርሻ
ሲሆኑ ሌሎችንም ለማሰር የሰፈር ሚሊሻ ፖሊስ እና ልዩ ሀይል አሰሳ ላይ ይገኛል።
በአዴን ዛሬም በጣላት ወረራ ዉስጥ ሁነን ፋኖን እያሳደደ ማሰሩን አላቆመም!!!
742 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:54:21
ምን ማለት ነው?
654 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:54:21
ጠላት አይንህ ይፍሰስ አልተሣካልህም
በአማራ የወሎ ፋኖው ሰራዊት ዋና አዛዥ ጄኔራል ሀሠን ከረሙ ግንባር ያለውን ሀይል ሊጎበኙ አመራሮቻቸውን አስከትለው ወደ ግንባር እንደ ገቡ መጡላችሁ ብሎ ወሬ አቀባዩ ባደረገው ጥቆማ አምሥት የሞርተር ቅንቡላ ተተኮሰባቸው ።
የጦሩ ገበሬ እየሣቁ ጥግ ይዘው አሣልፈውታል ። ሁኔታውን ያወቀው ጀግናው የመከላከያች ሠራዊታችን በወሠደው መልሶ ጥቃት ጁንቲት ፀጥ ተደርጋለች ....
ምንጭ፡- Mesgan Desye
633 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:54:21 የሸኔ ታጣቂ በአፋር ክልል በከፈተው አዲስ ጥቃት ንጹሐንን እየገደለ መሆኑ ተሰማ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት የተፈረጀው የሸኔ ታጣቂ ቡድን በአፋር ክልል ቡርቃ ከተማ አዲስ የጥቃት ዘመቻ መጀመሩንና ንጹሐን ሰዎች እየተገደሉ መሆኑ ታውቋል፡፡

ሸኔ ጥቃቱን የከፈተው ባሳለፍነው ነሐሴ 18/2014 ነው። ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ በርካታ የቡርቃ ከተማ ነዋሪዎች እየተገደሉ ነው ነው፡፡
620 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:54:21 መቶ ፐርሰንት እውነቱ ይሄ ነው!

በራያ ቆቦ መንደፈራ በተባለ አካባቢ የጠላት አባላት ሰርገው በመግባት እንደለመዱት ህዝቡን ለማሸበር ጥረት አድርገው ነበር፡፡ ነገር ግን ጥምር ኃይሉ ሙሉ በሙሉ ደምስሷቸዋል፡፡ በዚህ ሰዓት ዞብል ተራራ ላይ ግን ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ ነው፡፡
631 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:54:20 ዞብል ተራራ አሁንም በወገን እጅ ስር ነው ያለው፡፡ አሸባሪው ህወሓት የመከላከያ ልብስ አልብሱ በተለያዩ ቦታዎች ጦርነት የከፈተ ቢሆንም ጥምር ጦር በወሰደው እርምጃ እንዲመለሱ ተደርጓል፡፡ አሁንም ዞብል ተራራ ላይ ለቁጥር የሚታክስ የጠላት ኃይል መጥቶ እየተፋለመ ሲሆን ጥምር ጦሩ እንደአመጣጡ እየተቀበለው ነው፡፡
ነገር ግን በራያ ግንባር አሁንም ድጋፍ ያሻል፡፡ የጠላት ጦር ያለ የሌለ ኃይን ተጠቅሞ እየተዋጋ ነው፡፡
629 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:54:20 በራያ ግንባር አራዶም እና መንደፈራ ከፍተኛ የጨበጣ ውጊያ እየተካሄደ ነው፡፡ የተኩስ ልውውጡ ቆቦ ከተማ በኃይለኛው እየተሰማ ሲሆን፤ የቆቦ ከተማ ነዋሪ ለጥምር ኃይሉ ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገ ነው፡፡
627 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ