Get Mystery Box with random crypto!

ሙንሽድ አስማማው አህመድ(ደረሴ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ asmiamanaofficial — ሙንሽድ አስማማው አህመድ(ደረሴ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ asmiamanaofficial — ሙንሽድ አስማማው አህመድ(ደረሴ)
የሰርጥ አድራሻ: @asmiamanaofficial
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.14K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የኔ የሙንሽድ አስማማው አህመድ የቴሌግራም ቻናሌ ነው ማንኛውንም የኔን የነሽዳ ስራዎች እንዲሁም የሌሎች ሙንሽዶች አዳዲስ ነሽዳወች በተጨማሪም ወቅታዊ ዲናዊ ጉዳዩችን በዚህ የቴለግራም ቻናሌ ማግኘት ይቻላል፡፡
ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካለ
በቦት
@Mjujubot
የ youtub ቻናሌን ለመቀላቀል
https://www.youtube.com/channel/UC85eXLIlqYiRTQqz

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-24 17:04:24
አመስግናለሁ


948 viewsAsmi Ahmed, 14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 18:44:39
#ጉዞ_መድረክ_4
ነሀሴ 29 በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ
#ዳና_ፕሮዳክሽን
1.5K viewsAsmi Ahmed, 15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 22:39:00
በቅርብ ቀን
1.5K viewsAsmi Ahmed, 19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 19:57:25
በቅርብ ቀን
https://youtube.com/c/asmamawahmed
1.5K viewsAsmi Ahmed, 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 10:57:47
ከ 1 ወር በላይ በኦሮምያ ፀጥታ አካላት ከወሎ ወደ አድስ አበባ ያለ በቂ ምክኒያት እና ማን አለብኝነት ተዘግቶ የነበረው መንገድ ለተጓዦች ነፃ ሆኗል።

ለህዝባችን ድምፅ ለሆናችሁ በሙሉ እናመሰግናለን !!!

ዘመን ተሻጋሪው
1.5K viewsAsmi Ahmed, 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 17:07:08
አላህ ላንተ የተባለችን እንጀራ ብትሽጥ እንኳ ስው ቤት እንግዳ ሁነህ እንድትበላት ያደርገሀል! መመካትን በእርሱ ተመካ

--------------------------------
አስማማው - ቤተሰብ ለመሆን Follow Me
ዩትዩብ https://youtube.com/c/asmamawahmed
ኢንስታግራም https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1wji67edlbuoy&utm_content=1xxs31q
ፌስቡክ https://www.facebook.com/asmiamana/
ቴሌግራም https://t.me/Asmiamanaofficial
1.5K viewsAsmi Ahmed, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 11:36:21
ሽገር ላይ የመኖሪያ ቤት ፍላጎትን ለመሟላት ብቻ ሳይሆን ፅድት ቅልል ያለን የኑሮ ዘይቤን የሚያጎናፅፍ አፓርታማወችን ስርተን ለማስረከብ ዝግጅታችንን ጨርስናል፣መልካም ጎረቤት ከሌለ ቤት ብቻውን ምን ያደርጋል ብለን ለዚህም መፍትሄን አዘጋጅተናል፣ብቻ ካዘጋጀነው የቀሩን ውስን ቦታወች ሳይያዙ ይመዘገቡ ዘንድ ጥቆማ እንስጣለንን።
0911806583 በመደወል ወይም በፌስ ቡክ በውስጥ መልዕክት በማስቀመጥ ያሉንን አጠቃላይ መረጃወች ማግኘት ይችላሉ።
1.5K viewsAsmi Ahmed, 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 11:53:54
"አጀብ አጀብ አልኩኝ
ሙዕጅዛህ አያልቅም
ለበይክ ለበይክ ልበል
እጅህ ከእኔ አይርቅም
ስምህን ሳልጠራ በከንቱ የሄድኩት
የተውፊቅ ኮኮቤን ሲመሽ አገኘሁት"

በቅርብ ቀን በዩቲዩብ ቻናሌ ይለቀቃል
--------------------------------
አስማማው - ቤተሰብ ለመሆን Follow Me
ዩትዩብ ቻናልhttps://youtube.com/c/asmamawahmed

ኢንስታግራም-https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1wji67edlbuoy&utm_content=1xxs31q

ፌስቡክ- https://www.facebook.com/asmiamana/

ቴሌግራም- https://t.me/Asmiamanaofficial
1.8K viewsAsmi Ahmed, 08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 10:14:22 "ኢላሂ" ይላል ነሽዳው፣ይህን ነሽዳ ሲበዛ እወደዋለሁ፣ስስማው ይነዝረኛል፣ጥሩ ሀሳብ ከጥሩ ዜማ ጋር ከሽጋ አዚያ ዚያም ጋር ተቀናጅተዋል!ማሽአላህ ማሽአላህ
የሙንሽድ አብዱል መሊክ (ግራኝ) ነሸዳ ተጋበዙልኝ!እግረ መንገዳችሁን ከታች የተቀመጠው የሙንሽዱን ዩቲዬብ ስብስክራይብ እና ሼር ማድረግወን አይርሱ!!!





1.7K viewsAsmi Ahmed, 07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 07:23:01 https://malefiyajobs.com/viewjob/3284/senior_marketing_officer
1.5K viewsAsmi Ahmed, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ