Get Mystery Box with random crypto!

'ኢላሂ' ይላል ነሽዳው፣ይህን ነሽዳ ሲበዛ እወደዋለሁ፣ስስማው ይነዝረኛል፣ጥሩ ሀሳብ ከጥሩ ዜማ ጋር | ሙንሽድ አስማማው አህመድ(ደረሴ)

"ኢላሂ" ይላል ነሽዳው፣ይህን ነሽዳ ሲበዛ እወደዋለሁ፣ስስማው ይነዝረኛል፣ጥሩ ሀሳብ ከጥሩ ዜማ ጋር ከሽጋ አዚያ ዚያም ጋር ተቀናጅተዋል!ማሽአላህ ማሽአላህ
የሙንሽድ አብዱል መሊክ (ግራኝ) ነሸዳ ተጋበዙልኝ!እግረ መንገዳችሁን ከታች የተቀመጠው የሙንሽዱን ዩቲዬብ ስብስክራይብ እና ሼር ማድረግወን አይርሱ!!!