Get Mystery Box with random crypto!

📚እጅግ አስገራሚ ነገር ነው (ማሜ)🌴

የቴሌግራም ቻናል አርማ askomame — 📚እጅግ አስገራሚ ነገር ነው (ማሜ)🌴
የቴሌግራም ቻናል አርማ askomame — 📚እጅግ አስገራሚ ነገር ነው (ማሜ)🌴
የሰርጥ አድራሻ: @askomame
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 598
የሰርጥ መግለጫ

ምዕራፍ آل عمران 3:102
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ፡፡
https://t.me/joinchat/ElGKZEsYKfV2L5t8EMU8MA
ያመለጣቹሁን ትምህርት በዚህ ሊንክ አግኝተው ይጠቀሙ ።
👉 @uthmanovich
👉 @askomame
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-12 12:09:04
ሚዲያን ለጥሩ ነገር ለመልካም ስራ እንጠቀምበት! ነገር ግን ብዙዎች ጥሩ ነገር ላይ አይገኙም ዛሬ ይህን ሁላችሁም ሰምታቹህ እስከ መጨረሻው ሼር እድታደርጉ በአሏህ ስም እጠይቃለሁ እንዲሁም የዚህ ኽይር ስራ ጀመዓ መሆን የምትፈልጉ በስልክ ቁጥራችን

ወዳጅ ዘመድዎን ወደዚህ ኸይር ስራ ለማመላከት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የዚህ ግሩፕ አድሚኖች በማነጋገር እንዲቀላቀሉ ማድረግ ይችላሉ።

መገኛችን አና ለመመዝገብ፦እኅት ሐድልን፦ https://t.me/Ohanw9
+966597257492

እኅት ሐናንን፦https://t.me/Hannnnaan
+ 966 50 270 6284

እኅት ረምላን፦https://t.me/REMLANEG
+966504592506

አኅት ዘሃራን፦https://t.me/Aalih_hbibi_wadhlh +966593367843

በውስጥ ያናግሩ
እግረመንገድዎን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የጥሪያችን ቻናሎች ይጎብኙ፣ሰብስክራይብ ያድርጉ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ።


፨ ድረ-ገፃችን፦ https://tiriyachen.org/ እና
፨ ድረ-ገፃችን፦ https://tiriyachen.com/
፨ ቴሌ ግራማችን፦ t.me/Tiriyachen
፨ ይቱባችን፦ http://bit.ly/Tiriyachen
፨ ፌስቡካችን፦ fb.me/Tiriyachen

ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን!!!
222 viewsኢስላም ከሚደፈር አጥንቴ ይሰበር رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا, 09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 04:18:46
236 viewsኢስላም ከሚደፈር አጥንቴ ይሰበር رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا, 01:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 01:02:59 ረመዷንን ከቁርአን ጋ
ከጁዝ

በወንዲም መህዲ ሰይፈድን

ሼር☞ሼር
@Mahdi_Quran_Recitation

የዩቱብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ



224 viewsኢስላም ከሚደፈር አጥንቴ ይሰበር رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا, 22:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 01:02:59 ቁርአን ጁዝ አንድ(1)

ቃሪእ፦ሼኽ ማሂር

ሼር ሼር ሼር

https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
211 viewsኢስላም ከሚደፈር አጥንቴ ይሰበር رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا, 22:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 01:02:59 | የምትወዷቸውን እህቶች ጋብዟቸው

እህቶች የእውነት ትጠቀሙበታላችሁ ስሙት ተጠራሩ እና

ሴቶችና ረመዳን ሴቶች ረመዳንን በምን መልኩ ማሳለፍ እንዳለባቸው የሚዳስስ ምርጥ ት/ት |ኡስታዝ አህመድ አደም|

ኔት የሌላችሁ ዛይዙን ቀንሸዋለሁ አዳምጡ
178 viewsኢስላም ከሚደፈር አጥንቴ ይሰበር رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا, 22:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 01:02:59
ሴቶችና ረመዳን ሴቶች ረመዳንን በምን መልኩ ማሳለፍ እንዳለባቸው የሚዳስስ ምርጥ ት/ት |ኡስታዝ አህመድ አደም| #mulk_tube ሀዲስ በአማርኛ Ethiopia
153 viewsኢስላም ከሚደፈር አጥንቴ ይሰበር رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا, 22:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 01:02:59 የሰማይ ደጆች ይከፈታሉ፥ የጀሃነም ደጆች ይዘጋሉ” ማለት "በዚህ ወር የሚሞት ሁሉ እሳት አይገባም፥ ሁሉም ጀነት ይገባል" ማለት ሳይሆን የወሩን ድባብ ታላቅነት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው፥ በዚህ ወር “የሰማይ ደጆች ይከፈታሉ” ማለት "ሌላውን 11 ወራት ዝግ ነበር" ማለት እንዳልሆነ ሁሉ፥ ሙእሚን ዘርፈ-ብዙ እና መጠነ-ሰፊ የአምልኮ ተግባራትን በማከናወን ወደ አሏህ የሚቀርቡበትን የጸጋ ወር ለማመልከት የተገለጸ ፈሊጣዊ አገላለጽ ነው። ለምሳሌ ሙሥሊም በሳምንት ውስጥ ሁለት ቀናት የሡናህ አጥዋማት ይፆማል፥ እነርሱም ሰኞ እና ሐሙስ ናቸው። ሰኞ እና ሐሙስ የጀነት ደጃፎች በአሏህ ላይ ምንም ነገር ላላሻረከ ሁሉ ይከፈታል፦
ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 45, ሐዲስ 43
አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛም እንዲህ አሉ፦ ”የጀነት ደጃፎች በአላህ ላይ ምንም ነገር ላላሻረከ ሁሉ ሰኞ ቀን እና ሐሙስ ቀን ይከፈታል፥ አንድ ሰው በውስጡ መራራነት በወንድሙ ላይ ካለበት በስተቀር”። እንዲህም ይባላል፦ “በሁለቱ መካከል ዕርቅ እስኪሆን ድረስ አጢኑ፣ በሁለቱ መካከል ዕርቅ እስኪሆን ድረስ አጢኑ፣ በሁለቱ መካከል ዕርቅ እስኪሆን ድረስ አጢኑ”። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏”‏ تُفْتَحُ أَبْوَابُ الْجَنَّةِ يَوْمَ الاِثْنَيْنِ وَيَوْمَ الْخَمِيسِ فَيُغْفَرُ لِكُلِّ عَبْدٍ لاَ يُشْرِكُ بِاللَّهِ شَيْئًا إِلاَّ رَجُلاً كَانَتْ بَيْنَهُ وَبَيْنَ أَخِيهِ شَحْنَاءُ فَيُقَالُ أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا

የጀነት ደጃፎች ሰኞ ቀን እና ሐሙስ ቀን ክፍት የሆነው ቂም ወይም ጥላቻ በሙሥሊም ወንድሙ ላይ በልቡ ላልቋጠረ ሙሥሊም ነው። ሰኞ እና ሐሙስ ሳምንታዊ መጠነ-ሰፊ የአምልኮ ጊዜ ለማመልከት እንጂ ሌላውን የአዘቦት ቀናት ሥራዎች አይቀርቡም ወይም አሏህ ይቅር አይልም አሊያም የጀነት ደጃፎች አይከፈቱም ማለትን እንደማያሲዝ ሁሉ በረመዷን ወር “የሰማይ ደጆች ይከፈታሉ” ማለት "ሌላውን 11 ወራት ዝግ ነበር" ማለት አይደለም፥ የወሩን ድባብ ታላቅነት የሚያሳይ ነው።

“አሏሁ አዕለም” اَللّٰهُ أَعْلَم‎

ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ
https://t.me/Wahidcom

ወሠላሙ ዐለይኩም
137 viewsኢስላም ከሚደፈር አጥንቴ ይሰበር رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا, 22:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 01:02:59 የረመዷን ወር

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።

2፥185 እንድትጦሙ የተጻፈባችሁ ያ በእርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድ እና እውነትን ከውሸት ከሚለዩም ገላጮች አንቀጾች ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰው ይጡመው፡፡ شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ

"ሸህር" شَهْر የሚለው ቃል "ሸሀረ" شَهَرَ ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ወር" ማለት ነው፥ "ሸህር" شَهْر የሚለው ቃል በቁርኣን ውስጥ በነጠላ የመጣው 12 ጊዜ ነው። የሚያጅበው የወሮች ቁጥር አሏህ ዘንድ በአሏህ መጽሐፍ አሥራ ሁለት ነው፥ እነዚህም፦
1ኛው ወር "ሙሐረም" مُحَرَّم
2ኛው ወር "ሶፈር" صَفَر
3ኛው ወር "ረቢዑል-አወል" رَبِيع ٱلْأَوَّل
4ኛው ወር "ረቢዑ አስ-ሳኒይ" رَبِيع ٱلثَّانِي
5ኛው ወር "ጁማዱል-አወል" جُمَادَىٰ ٱلْأَوَّل
6ኛው ወር። ጀማዱ አስ-ሳኒይ" جُمَادَىٰ ٱلثَّانِي
7ኛው ወር "ረጀብ" رَجَب
8ኛው ወር "ሸዕባን" شَعْبَان
9ኛው ወር "ረመዷን" رَمَضَان
10ኛው ወር "ሸዋል" شَوَّال
11ኛው ወር "ዙል-ቀዕዳህ" ذُو ٱلْقَعْدَة
12ኛው ወር "ዙል-ሒጃህ" ذُو ٱلْحِجَّة ናቸው፦
9፥36 የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነርሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 65 ሐዲስ 4662
አቡበከር”ረ.ዐ” እንደተረከው፦ ነቢዩም”ﷺ” አሉ፦ ”ዘመን አላህ ሰማያትን እና ምድር በፈጠረበት ቀን የቀድሞ ሁኔታ ይመለሳል። አንድ ዓመት ዐሥራ ሁለት ወር ነው፥ ከእነርሱም አራቱ የተከበሩ ናቸው። ሦስቱ ተከታታይ ዙል-ቀዒዳህ፣ ዙል-ሒጃህ፣ ሙሐረም ናቸው፥ አራተኛው በጀማዱ-ሣኒ እና በሻዕባን መካከል ያለው ረጀብ ነው። عَنْ أَبِي بَكْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ إِنَّ الزَّمَانَ قَدِ اسْتَدَارَ كَهَيْئَتِهِ يَوْمَ خَلَقَ اللَّهُ السَّمَوَاتِ وَالأَرْضَ، السَّنَةُ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا مِنْهَا، أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ، ثَلاَثٌ مُتَوَالِيَاتٌ، ذُو الْقَعْدَةِ وَذُو الْحِجَّةِ وَالْمُحَرَّمُ وَرَجَبُ مُضَرَ الَّذِي بَيْنَ جُمَادَى وَشَعْبَانَ

“ረመዷን” رَمَضَان የሚለው ቃል "ረመዶ" رَمَضَ ማለትም "ደረቀ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ድርቀት” ወይም “ሞቃት” ማለት ነው፥ ረመዷን የወር ስም እንጂ የጦም ስም አይደለም። የተቆጠሩ ቀኖች የያዘው ረመዷን 9ኛው ወር ሲሆን ይህ ወር የሚጦምበት ምክንያት ቁርኣን ከጥብቁ ሰሌዳ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ የወረደበት ወር ስለሆነ ነው፦
2፥185 እንድትጦሙ የተጻፈባችሁ ያ በእርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድ እና እውነትን ከውሸት ከሚለዩም ገላጮች አንቀጾች ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰው ይጡመው፡፡ شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ

እዚህ አንቀጽ ላይ "የረመዷን ወር" ለሚለው የገባው ቃል “ሸህሩ ረመዷን” شَهْرُ رَمَضَان መሆኑን ልብ አድርግ! ይህ ወር የጸጋ ወር ስለሆነ በዒባዳህ ለሚዘወተሩ የጀነት ደጆች ክፍት የሆነበት፥ በተቃራኒው የእሳት ደጆች የሚዘጉበት ነው። እንዲሁ ማሪድ የሚባሉት ኩፋሩል ጂን የሚባሉት ሸያጢን የሚታሰሩበት ነው፦
ኢማም ቡኻርይ: መጽሐፍ 30, ሐዲስ 9
አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ” እንደተረከው የአላህም መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”የረመዷን ወር ሲጀመር የሰማይ ደጆች ይከፈታሉ፣ የጀሃነም ደጆች ይዘጋሉ፣ ሰይጣናትም ይታሰራሉ”። سَمِعَ أَبَا هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ يَقُولُ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ إِذَا دَخَلَ شَهْرُ رَمَضَانَ فُتِّحَتْ أَبْوَابُ السَّمَاءِ، وَغُلِّقَتْ أَبْوَابُ جَهَنَّمَ، وَسُلْسِلَتِ الشَّيَاطِينُ ‏”‌‏
128 viewsኢስላም ከሚደፈር አጥንቴ ይሰበር رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا, 22:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-20 11:27:32 ተውባህ

እውነተኛ ተውበትን በግዜ

በወንድም አህመድ ኢብን ሬድዋን



IBN REDIWAN COMPARATIVE

ፌስቡክ ፔጅ
፥https://www.facebook.com/IbnRediwanMuslimApologist

ዩቱዩብ ቻነል
https://youtube.com/channel/UCyCc8suAbBIT0Sley3I1aRQ

የቴሌግራም ቻናል
፥https://t.me/ibnrediwancomparative_channell

የቴሌግራም ግሩፕ

https://t.me/ibnrediwancomparative_group
195 viewsኢስላም ከሚደፈር አጥንቴ ይሰበር رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 00:57:25 اجمل صوت القارئ حمزة بوديب
አዳምጡ
https://t.me/slmatawahi
https://t.me/Sahih_Albukari
174 viewsኢስላም ከሚደፈር አጥንቴ ይሰበር رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا, 21:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ