Get Mystery Box with random crypto!

ጥበብ_ ጦቢያ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ tibeb_tobya7 — ጥበብ_ ጦቢያ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ tibeb_tobya7 — ጥበብ_ ጦቢያ™
የሰርጥ አድራሻ: @tibeb_tobya7
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 653
የሰርጥ መግለጫ

"የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው"
🙏እንኳን◎ወደ◈ቻናላችን◉በደህና▸መጡ🙏
በቻናላችን
📚ከመፅሐፍት የተወሰዱ ምርጥ ፅሑፎች ♨ግጥሞች
📜መጣጥፎች እና📑መፅሐፍቶች 🎭ወጎች
📝አነቃቂ ፅሑፎች🎲ጠቅላላ ዕውቀቶች🀄ተከታታይ ልብወለዶች እና📌ትርካዎች....
🍁የጥበብ ሥራዎች ሁሉ ያገኙበታል🌾
ለአስተያየት እና ጥያቄ👇
@Bushmen ለይ ያጋሩን
ግሩፓችን👉 @solver_1

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-05 14:03:43 መሠረታዊ ስሞች

ህየንተ ተክል (ስለ ተክል)
ክፍል ፩


ቆጽል ➮ ቅጠል
ቄድሮስ ➮ ዋንዛ
ጠርቤንቶስ ➮ ጥድ

አልቀር /ቀለም ጤዳ ➮ ቁልቋል
አርዘ ባሕር ➮ የባሕር ዛፍ
ዘግባ ➮ ዝግባ

አዘብ ➮ እንዶድ
ሲሮብ ➮ እንቧይ
አውልዕ ➮ ወይራ


#የተክል_ስሞች
ምንጭ፦ ልሳነ ግዕዝ ለኩልነ

#share ለሁሉም ግዕዝ ወዳጆች
@tibeb_tobya7
@tibeb_tobya7
59 viewsedited  11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 19:49:49 ቀጣዩን ክፍል እንዳገኘን የምንለቅላችሁ ይሆናል።
መልካም ንባብ
106 views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 19:31:07 ጥሩ ሀገራዊ ዳራ ያለው እምብዛም በቀላሉ ገቢያ ለይ የማናገኘው መፅሐፍ ነው ተጠቀሙት...
103 viewsedited  16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 19:29:35 ርዕስ፦ መፅሐፈ ምስጢር ክፍል አንድ
ደራሲ:- አባጊዎርጊስ ዘጋስጫ
ትርጉም:- መምህር ኃይለ ማርያም ላቀው
ዘውግ:-....
የገጽ ብዛት፦ 262
ዓ. ም:- 2000

መወያያ ግሩፓችን @solver_1

#share
#For #more #join #our
#telegram #channel
@tibeb_tobya7
@tibeb_tobya7
102 views16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 19:50:22 #ምርጥ_አባባሎች!

ዝቅተኛ እውቀት ባለህ ቁጥር የምትተኛው እንቅልፍ ከፍተኛ ይሆናል፡፡

የሰው ልጅ ከደስታው ይልቅ የሀዘኑን ጊዜያት መቁጠር ይወዳል፡፡

በአብዛኛው ጊዜ ሴቶች የፍቅርን ትርጉም የሚጠፋባቸው በውበታቸው ማምለክ ሲጀምሩ ሲሆን ወንዶች ደግሞ በገንዘባቸው ማምለክ ሲጀምሩ ነው፡፡

መጀመሪያ ለራስህ ራስህ መሆን ስትጀምር ለማን ምን መሆን እንዳለብህ ትገነዘባለህ፡፡

የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታው ሲጨምር የጓደኞቹን ብዛት ይቀንሳል፡፡

ከሰዎች ጋር ሮጠህ ያልደረስክበት ነገር ካለ ወደ ተነሳህበት ተመልሰህ ከፈጣሪህ ጋር መሮጥ ጀምር፣ ያኔ ካሰብክበት ሳይሆን ካሰበልህ ቦታ ትደርሳለህ፡፡

ጓደኛን አለማመን ከመካድ የከፋ ነው፡፡

የራስህን ትኩስ እንጀራ ለመጋገር ስትል የሌላውን ቂጣ አትርገጥ፡፡

አንዳንድ ሰዎች የሚወድቁት ሌሎችን በሁለት እግሮቻቸው ለመርገጥ ሲጣጣሩ ነው፡፡

ሰው ከጊዜ እና ከማጣት ብዙ ይማራል፡፡

አንዳንዴ ሽንፈትም ከድል የበለጠ ዋጋ አለው/ ከማሸነፍ ይልቅ በመሸነፍ ውስጥ ብዙ እውቀት አለ፡፡

ሠው የበለጠ እያገኘ በሄደ ቁጥር የበለጠ ስግብግብ እየሆነ ይሄዳል፡፡

ሠዎች ትርጉም ያለው ሥራ መስራት ካልቻሉ የመኖር ትርጉምም ይጠፋባቸዋል፡፡

ባንኮች ዝናብ ሳይኖር ዣንጥላ ያበድሩህና መዝነብ ሲጀምር ግን ዣንጥላውን ይነጥቁሃል፡፡

አዋቂ ሆኖ ለመታየት የምናደርገው ጥረትና ከንቱ ድካም አላዋቂ አድርጎ ያስቀረናል።

#from_facebook_pages

መወያያ ግሩፓችን @solver_1

#share
#For #more #join #our
#telegram #channel
@tibeb_tobya7
@tibeb_tobya7
125 views16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 19:22:37 ትውውቅ በግእዝ እና በአማርኛ ሀ፡ ሰላም ለከ (ሰላም ለአንተ ይሁን) ለ፡ ወሰላም ለከ (ሰላም ላንተም) ሀ፡ መኑ ስምከ? (ስምህ ማን ነው?) ለ፡ ቡሩክ ውእቱ ስምየ። (ስሜ ቡሩክ ነው።) ሀ፡ ወመኑ ስመ አቡከ? (የአባትህ ስም ማን ነው?) ለ፡ ኖላዊ ውእቱ ስመ አቡየ (ያባቴ ስም ኖላዊ ነው።) ሀ፡ እስፍንቱ አዝማኒከ? (እድሜህ…
107 views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 19:22:36 መሠረታዊ ስሞች አስማተ እንስሳ (የእንሰሳት ስሞች) ክፍል ፫ ዕዋል ➮ ውርንጭላ አውስት ➮ ንስር ቢሕ ➮ ጉማሬ ምዳቁ ➮ ሚዳቆ ሆባይ ➮ ጭላዳ ዝንጀሮ ሀየል ➮ ዋሊያ ዝእብ ➮ ጅብ ዘንቢር ➮ ተርብ የሚናደፍ ዘራት ➮ ቀጭኔ #የእንሰሳት_ስሞች #share ለሁሉም ግዕዝ ወዳጆች @tibeb_tobya7 …
104 views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 20:03:19
እንደ ብጤነታችን ቅኝት፣ እንደ መሻታችን ውጤት፣ እንደ ማሰባችን ፍኖት....የሆነው ሁሉ የሆነው ከሕይወት ኢፍትሐዊነት አይደለም… ከእኛ የሕይወት ግንዛቤ ችግር እንጂ፣

ሕይወት የበጎነታችን በጎ ምስልና የክፋታችን ክፉ እሳቤ የሚያጠላባት ግለሰባዊ ትርጉም ሆናለች።

ግና አምናለሁ፣

ክፋት ከቆለፈው… የፍቅር እጦት ካዛገው የስብዕናችን አስኳል ውስጥ የመልካምነታችን ልምላሜ ሰብሮ እንደሚወጣ !!

ደምስ ሰይፉ

ውብ ምሽት ፣ ውብ አዳር

#share
@tibeb_tobya7
130 viewsedited  17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:59:55 ይህንን ያውቃሉ

በቅርብ አመታት ውስጥ ቻይና በመሬት ዙሪያ የሚዞር ሶስት ሰው ሰራሽ ጨረቃዎች እንዲኖራት አቅዳለች። እነዚህ ጨረቃዎች ከተፈጥሮ ጨረቃ 8 እጥፍ ይደምቃሉ ብላለች። ይህንንም እንደ ብርሀን ምንጭ በመያዝ ለመንገድ መብራቶች ከሚወጣው የኤሌክትሪክ ዋጋ በአመት ከመቶ ሚልየን ብር በላይ ይቆጥብልኛል ብላለች።

#share & #join
@tibeb_tobya7
115 views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:59:55 ይህንን ያውቃሉ

በህይወት ዘመናችን ሁለት ትላልቅ የመዋኛ ገንዳዎችን ለመሙላት የሚችል በቂ ምራቅ እናመርታለን ።

#share & #join
@tibeb_tobya7
115 views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ