2022-08-04 02:38:30
السَّلاَمُ عَلَيْكُن وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ
ياأخواتي حبيباتي غليتي السلفية
➩ለምን መጫወቻ አሻንጉሊት እንሆናለን?
➩ውድና ብርቅየ የሰለፊያ እህቶቼ ትንሽ ለማለት የፈለግኩት ነገር አለኝ እስኪ እንደማመጥ።
ሀባይቢ ሀቂቃ ጊዜው በጣምምምም ያስፈራል ማለትም እኛ ያለንበት ሁኔታ አህዋላችን ምን ያስፈራል ብቻ ያሳዝናልም
ስለዚህ አሏህን እንፍራ ወደ አሏህ እንመለስ !!
አሏህ ﷻ እንዲህ ይላል፦
{يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا تُوبُوا إِلَى اللَّهِ تَوْبَةً نَّصُوحًا}
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡
-ብዙ ጊዜ ወንዶች ስሞታ ስያቀርቡ ሴቶች ፈተኑን ይላሉ። የእውነት እኛ ሴቶች ፈትነናቸው ነው ወይንስ እነሱ ፈትነውን ነው? መልሱን ለናንተው ትቼዋለሁ።
➩እህቴ ሆይ! ወሏሂ ቢላሂ ወተላሂ በአሏህ ስም ምየ ነው እምነግርሽ የሚዲያ ትዳር ለአንቺ ምንም አይጠቅምሽም ይልቁንስ ከጥቅሙ ጉዳቱን ታበረክችያለሽ
ይቅርብሽ።
➛ወንዶች ላይ ብቻ ለምን ይጮኻል የኛ የሴቶችም አላዋቅነት በደንብ ልገባን ይገባል ።
አንቺኮ ውድ ነሽ ማንም መጥቶ
السَّلاَمُ በርሽን ስያንኳኳ ወዬ ከላልሽ
عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ
كيف احليك
ስልሽ وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه
وَبَرَكَاتُهُ
حلا ካላልሽ
Hellow ስልሽ Yes ካላልሽ Hi ስልሽ Hellow there wel Come ካላልሽ ማንም ይሁ ማን አንቺን ደፍሮ ልያናግርሽ አይችልም ድክመቱ እኛ ጋ መሆኑን እንወቅ
ጥንቁቅ እንሁን በትዳር ዙሪያ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ነገር ላይ አሏህ ፈሪ እንሁን ለዚህም አሏህﷻ እንዲህ ይላል፦
-{وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا}
-{وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ ۚ }
- አሏህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡
-ከማያስበውም በኩል ሲሳየን ይሰጠዋል፡፡
ያየነውን ሁሉን የሚንመኝ ከሆነ ድምፁን የሰማነውን ሁላ የምንመኝ ከሆነ ሀቂቃ አደጋ ላይ ነን ጠንቀቅ ወገፍ እንበል።!
በተለይ የቻናል እና የግሩፕ ባላቤቶችን ሁሉንም ሳይሆን አሏህ ያዘነላቸው ስቀሩ ኡስታዝም ሆነ ዳዒ ደረሳም ሆነ ተቂይ/አሏህን ፈሪ ይመስለናሉንና የቃላት ድርደራቸው እንደው እኛን ለማታለል የነገራቶችን እስቲራክቸራቸውን ሼፕና ይዛቸውን ጠብቀው የምደረድሩልን ወሬ እውነት መስሎ ልሸነግለን አይገባም አሏህን ፈሪዎችን አሏህ እራሱ ያውቃቸዋልና እኛ ሴቶችም አሏህን እንፍራ ተወኩላችንን በሰው አናድርግ ለዚህም አሏህﷻ እንዲህ ይላል፦
وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ ۚ إِنَّ اللَّهَ بَالِغُ أَمْرِهِ ۚ قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لِكُلِّ شَيْءٍ قَدْرًا
በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ አሏህ ፈቃዱን አድራሽ ነው፡፡ አሏህ ለነገሩ ሁሉ የተወሰነ ጊዜን በእርግጥ አድርጓል፡፡
በምንም ተአምር ከሚዲያ ትዳር ነፃ እንውጣ አንታለል።
➩አንድ ምስጥር ደግሞ ልጠቁማችሁ ወሏሂ የሚዲያ ሴቶችን ወንዶች ለትዳር አበደን አይፈልጉዋቸውም ለጥቅም ቢሆንጂ ይህንን ጠንቀቀን ልናውቅ ይገባናል።
➳ ሌላው ደግሞ የትኛውንም ወንድ አፍቅሬ አገባዋለሁ ብለሽ በጭራሽ አታስቢ ብዙ እህቶች አተርፋለሁ ብለው የከሰሩበት ጉዳይ ነው። አንቺ አፍቅረሽ ቢታገቢው እሱኮ አላፈቀረሽም እሱም ያፈቀራትን ሳገኝ አንቺ የት እንዳለሽ ትዝ ላትይው ትችያለሽ ከዛን ጭቅጭቅ ስነሳ ማን ነበረ ፈልጎኝ የመጠው ጥያቄ ለአንቺ? በል ይቀጥላል.......
➛አይደለም ሚዲያ ላይ በአካልም የሚተዋወቁ ጎራቤታሞች ቢሆኑኳን መጀመሪያ ላይ እሱ ወዷት አፍቅሯት ካልተጋቡ ሀቂቃ ትዳራቸው ላይ እንከን አይጠፋም።
➷ይገርማል ትዳር ስባል ያላገቡት ጆሯቸውን ኮርኩራው ልሰሙ ይጥራሉ
ያገቡት ደግሞ ገና ሳይተኙ ቅዠት ይጀምራቸዋል ከስሙ ደስታ የተነሳ አሏሁል ሙስተዓን
እሄው አልቻልኩ ቢቢ በትዳር በውስጥከ ምንን አለቢ ሎኔ? ኣ
➩ስለዚህ እህቶቼ ሶብር(ትዕግስት) ይኑራን ወደ አሏህ እንመለስ አስለን ስለሚዲያ ትዳር ከማውራታችን የሚጠቅመንን
➛ቁርዓን እንቅራ ዲናችንን እንወቅ
➛ተውሂድ ምንድነው? እንወቅ
➛ሽርክ ምንድነው? እንወቅ
➛አቂዳ ምንድነው? እንወቅ
➛መንሀጅ ምንድነው? ሁሉንም እንወቅ ከዛን ከወቅን ላለወቁት እናሳውቅ ሁለቱም ሀገር ላይ ደስተኛ እንሆናለን
ዱኒያ ላይም ወሏሂ እኛ ያሰብነውን ብቻ ሳይሆን አሏህ የወደደልን ኸይር ሁሉን ይገጥመናል።
ያሰላም አቦ ባድ!
ጌታችን ሆይ የሁለቱንም ሀገር ደስታ አንተ ወፍቃን!!
ኡሙ አብደሏህ ሰለፊያዋ
https://t.me/+tVug1KP7oMQxNzg0
76 views23:38