Get Mystery Box with random crypto!

የስለፊያ ጎዳና ትክክለኛዋ ጎዳና ናት።

የቴሌግራም ቻናል አርማ aselfyah — የስለፊያ ጎዳና ትክክለኛዋ ጎዳና ናት።
የቴሌግራም ቻናል አርማ aselfyah — የስለፊያ ጎዳና ትክክለኛዋ ጎዳና ናት።
የሰርጥ አድራሻ: @aselfyah
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 827
የሰርጥ መግለጫ

#ለሰለፍያ #አንገታችንን #እንሰጣለን
|
#ለሰለፍያ #ህይወታችንን #እንሰጣለን
|
ሰለፍያ ማለት ያ ነብዩና የነብዩ ባልደረቦች የነበሩበት ትክክለኛው እስልምና ማለት ነው ፡፡ የአላህ ሶለትና ሰላም በነብዩና በነብዩ ባልደረቦች ላይ ይሁን
|
ይህች ዑመት ከማንኛውም አደጋ ሰላም ምትሆነው ብቸኛውን የሰለፎችን መንገድ ስትከተል ብቻና ብቻ ነው
!!
https://t.me/Aselfyah

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-26 14:03:05 خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

الهاتف النقال وآدابه
ተንቀሳቃሽ ስልክ እና አደቦቹ

ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

محرم/28/ 1444

አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
      ↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6281
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6281
103 views11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 13:47:41 خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

الهاتف النقال وآدابه
ተንቀሳቃሽ ስልክ እና አደቦቹ

ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

محرم/28/ 1444

አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
      ↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6281
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6281
100 views10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 02:57:42 አላህን ማስታወስ እድለኞች እንጂ ማንም የማያገኛት ፀጋ ናት።

أمـّا المؤمنــون فقد نعمــوا بمناجاة اللّــہ وذكــره ...

قال ابن عثيمين رحمہ الله
ኢብኑልቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ

فالكفار والذيــن أضاعوا ديــن الله وتاهــوا فـﮯ لذاتهـــم وترفهم ، فهــم وإن بنــوا القصور وشيـــدوها وازدهرت لهم الدنيــا ، فإنهــم فـﮯ الحقيقــة فــﮯ جحيم،
ከሀዲዎችና እነዚያ የአላህን ድን ያጠፉ ሰዎች እንዲሁም በዱንያዊ ማራኪዎቻቸውና መዓዛዎቻቸው ሲዝናኑ የነበሩ ሰዎች
ህንፃን ቢገነቡም ቢያጠነክሯትም ባጠቃላይ ዱንያ ብታበራላቸውም
በእውነቱ እነርሱ ገሀነም ውስጥ ናቸው።

حتى قال بعض السلف : " لـو يعلم الملوكـ وأبناء الملوكـ مـا نحن فيــہ لجالـدونا عليـہ بالسيوف " .
ሀታ ከሰለፎች ውስጥ ምን ብለዋል?
ኑጉሶችና ልጆቻቸው እኛ ያለንበትን ( ፀጋ) ቢያውቁ ኑሮ ይዋጉን ነበር።
ይላሉ
أمـّا المؤمنــون فقد نعمـوا بمناجـاة الله وذكره، وكانــوا مــ؏ قضـاء اللـہ وقدره، فإن أصابتهم الـضراء صبروا، وإن أصابتهم الـسراء شكروا، فكانوا فــﮯ أنعم مـا يكون ،

بخلاف أصحاب الدنيا فإنهم كما وصفـهم الله بقولـہ : { فَإِنْ أُعْطـُوا مِنْهـَا رَضُوا وَإِنْ لَمْ يُعْطـَوْا مِنْهـَا إِذَا هُمْ يَسْخَطـُونَ } .

مجمو؏ فتاوىٰ ورسائل【 ٧١/٢٦ 】
https://t.me/Aselfyah
114 views23:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 13:38:32 خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

يومُ نجى الله فيه موسى
አሏህ ሙሳን ነፃ ያወጣበት ቀን

ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

محرم/7 / 1444

አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6237
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6237
57 views10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 11:26:06 #በቁርዓን_ውስጥ_የተጠቀሱት_እንስሳዎች!!
------------------------------//-----------------------

وَٱلْخَيْلَ وَٱلْبِغَالَ وَٱلْحَمِيرَ لِتَرْكَبُوهَا
16:8 ፈረሶችንም፣ በቅሎዎችንም፣ አህዮችንም ልትቀመጡዋቸው…(በቅሎ)

إِنَّ ٱللَّهَ يَأْمُرُكُمْ أَن تَذْبَحُوا۟ بَقَرَةًۭ ۖ -
2:67 «አላህ ላምን እንድታርዱ ያዛችኋል»

۞ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يَسْتَحْىِۦٓ أَن يَضْرِبَ مَثَلًۭا مَّا بَعُوضَةًۭ فَمَا فَوْقَهَا ۚ
2:26 አላህ ማንኛውንም ነገር ትንኝንም ኾነ (በትንሽነት ወይም በትልቅነት) ከበላይዋ የኾነንም ምሳሌ ለማድረግ አያፍርም፡፡(ትንኝ)

أَفَلَا يَنظُرُونَ إِلَى ٱلْإِبِلِ كَيْفَ خُلِقَتْ
88:17 አይመለከቱምን? ወደ ግመል እንዴት እነደተፈጠረች!

فَأَلْقَىٰ عَصَاهُ فَإِذَا هِىَ ثُعْبَانٌۭ مُّبِينٌۭ
7:107 በትሩንም ጣለ፡፡ እርስዋም ወዲያውኑ ግልጽ እባብ ኾነች፡፡

كَأَنَّهُمْ جَرَادٌۭ مُّنتَشِرٌۭ
54:7 የተበተነ አንበጣ መስለው ከመቃብሮቹ ይወጣሉ፡፡

إِنَّمَا حَرَّمَ عَلَيْكُمُ ٱلْمَيْتَةَ وَٱلدَّمَ وَلَحْمَ ٱلْخِنزِيرِ
2:173 በናንተ ላይ እርም ያደረገው በክትንና ደምን፣ የእሪያ(አሳማ) ሥጋንም፣

فَلَمَّا عَتَوْا۟ عَن مَّا نُهُوا۟ عَنْهُ قُلْنَا لَهُمْ كُونُوا۟ قِرَدَةً خَٰسِـِٔينَ7:166 ከእርሱም ከተከለከሉት ነገር በኮሩ ጊዜ ለእነሱ «ወረዶች ዝንጀሮች ኹኑ አልን፤» (ኾኑም)፡፡

فَأَرْسَلْنَا عَلَيْهِمُ ٱلطُّوفَانَ وَٱلْجَرَادَ وَٱلْقُمَّلَ وَٱلضَّفَادِعَ 7:133ወዲያም የወሃን ማጥለቅለቅ አንበጣንም ነቀዝንም እንቁራሪቶችንም *በነሱ ላይ ላክን*

ثَمَٰنِيَةَ أَزْوَٰجٍۢ ۖ مِّنَ ٱلضَّأْنِ ٱثْنَيْنِ وَمِنَ ٱلْمَعْزِ ٱثْنَيْنِ ۗ
ስምንትን ዓይነቶች ከበግ ሁለትን (ወንድና ሴትን) ከፍየልም ሁለትን (ፈጠረ)፡፡«

وَأَوْحَىٰ رَبُّكَ إِلَى ٱلنَّحْلِ
16:68 ጌታህም ወደ ንብ እንዲህ ሲል አሳወቀ…

وَتَفَقَّدَ ٱلطَّيْرَ فَقَالَ مَا لِىَ لَآ أَرَى ٱلْهُدْهُدَ
27:20 በራሪዎቹንም ተመለከተ፤ አለም «ሁድሁድን ለምን አላየውም!

فَأَرْسَلْنَا عَلَيْهِمُ ٱلطُّوفَانَ وَٱلْجَرَادَ وَٱلْقُمَّلَ وَٱلضَّفَادِعَ
7:133ወዲያም የወሃን ማጥለቅለቅ አንበጣንም ነቀዝንም እንቁራሪቶችንም *በነሱ ላይ ላክን


إِنَّ ٱلَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ لَن يَخْلُقُوا۟ ذُبَابًۭا وَلَوِ ٱجْتَمَعُوا۟ لَهُۥ ۖ
22:73 እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም፡፡(ዝንብ)

كَمَثَلِ ٱلْحِمَارِ يَحْمِلُ أَسْفَارًۢا ۚ
62:5 ምሳሌ መጽሐፎችን እንደሚሸከም አህያ ብጤ ነው፡፡(የቤት አህያ)

فَٱلْتَقَمَهُ ٱلْحُوتُ وَهُوَ مُلِيمٌۭ
37:142 እርሱም ተወቃሽ ሲሆን ዐሳው ዋጠው፡፡

أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَٰبِ ٱلْفِيلِ
105:1 በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?

فَرَّتْ مِن قَسْوَرَةٍۭ
74:51 ከዐንበሳ የሸሹ፡፡

ۚ فَمَثَلُهُۥ كَمَثَلِ ٱلْكَلْبِ إِن تَحْمِلْ عَلَيْهِ يَلْهَثْ أَوْ تَتْرُكْهُ يَلْهَث ۚ
7:176 ብጤውም ብታባርረው ምላሱን አውጥቶ የሚያለከልክ እንደ ኾነ ውሻ ነው፡፡

إِنَّ هَٰذَآ أَخِى لَهُۥ تِسْعٌۭ وَتِسْعُونَ نَعْجَةًۭ
38:23 ይህ ወንድሜ ነው፤ ለእርሱ ዘጠና ዘጠኝ ሴቶች በጎች አሉት፡፡
٠٠٠٠٠٠٠٠
حَتَّىٰٓ إِذَآ أَتَوْا۟ عَلَىٰ وَادِ ٱلنَّمْلِ
27:18 በጉንዳንም ሸለቆ በመጡ ጊዜ
٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠
وَأَعِدُّوا۟ لَهُم مَّا ٱسْتَطَعْتُم مِّن قُوَّةٍۢ وَمِن رِّبَاطِ ٱلْخَيْلِ
8:60 ለእነሱም ከማንኛውም ኃይልና ከታጀቡ ፈረሶችም የቻላችሁትን ሁሉ አዘጋጁላቸው።
٠٠٠٠٠٠٠٠
ِۦ وَأَخَافُ أَن يَأْكُلَهُ ٱلذِّئْبُ
12:13 ተኩላ ይበላዋል ብዬ እፈራለሁ» አላቸው፡፡
٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠
مَثَلُ ٱلَّذِينَ ٱتَّخَذُوا۟ مِن دُونِ ٱللَّهِ أَوْلِيَآءَ كَمَثَلِ ٱلْعَنكَبُوتِ ٱتَّخَذَتْ بَيْتًۭا ۖ
29:41 የእነዚያ ከአላህ ሌላ ረዳቶችን (ጣዖታትን) የያዙ ሰዎች ምሳሌ ቤትን እንደ ሠራች ሸረሪት ብጤ ነው፡፡
٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠
ِ ۚ قَالَ يَٰوَيْلَتَىٰٓ أَعَجَزْتُ أَنْ أَكُونَ مِثْلَ هَٰذَا ٱلْغُرَابِ

5:31 «ወይ እኔ የወንድሜን ሬሳ እሸሽግ ዘንድ እንደዚህ ቁራ ብጤ መኾን አቃተኝን» አለ፡፡ ከጸጸተኞችም ኾነ፡፡
٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠
كَأَنَّهُمْ حُمُرٌۭ مُّسْتَنفِرَةٌۭ
74:50 እነርሱ ልክ ደንባሪዎች የሜዳ አህዮች ይመስላሉ፡፡
٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠
يَوْمَ يَكُونُ ٱلنَّاسُ كَٱلْفَرَاشِ ٱلْمَبْثُوثِ
101:4 ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ በሚኾኑበት ቀን፤
٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠٠
وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ
105:3
በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡

https://t.me/+RfyKpcYtbiP7Fu1W
49 views08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 10:50:05 ⚄ ለአጭር ጊዜ ለምታገኘው ሰው መልካም መሆን ቀላል ሊሆን ይችላል።ሁሌም አብራህ ለምትኖረዋ የትዳር አጋርህና ቤተሰቦችህ መልካም መሆን ግን ያንተ ደግነት መለኪያ ነው።

"ከናንተ ውስጥ የተሻለውና በላጩ ለቤተሰቦቹ (ለባለቤቱ)ይበልጥ መልካም የሆነው ነው።

[ ረሱል አለይሂ ሰላቱ ወሰላም]
~

https://t.me/umufwzan/5174
https://t.me/umufwzan/5174
50 views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 10:02:01

ልጃ-ገረድ አገባ ግን ድንግል አላገኘባትም



من تزوج بنتاً وبعد الدخول لم يجدها بكراً؟

ኢማም ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ ተጠየቁ

❪✵❫ السُّـؤَال:
إذا تزوج بنتاً وبعد الدخول عليها لم يجدها بكراً، فماذا يفعل؟

❪✵❫ ጥያቄ:- ሰውየው ልጃ-ገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት

❪✵❫ الجَــوَابُ:

هذا له أسباب، قد تكون البكارة ذهبت بأسباب غير الزنا.

❪✵❫ መልስ:-
#ይሄ #ብዙ #ምክኒያቶች #ይኖሩታል #ድንግሏ #ምናልባት #ያለ #ዝሙት #ሊፈርስ #ይችላል።

فيجب حسن الظن إذا كان ظاهرها الخير، وظاهرها الاستقامة فيجب حسن الظن في ذلك،

የልጂቱ ውጫዊ ስብዕናዋ መልካም ከሆነ እናም በዲኗ የተስተካከለች ከሆነች በሷ ላይ ጥሩ ግምትና መልካም ጥርጣሬን ማሳደር የግድ ነው። #በዚያ #ላይ #ጥሩ #ጥርጣሬን #ማሳደር #ግድ #ይላል።

أو كانت قد فعلت الفاحشة، ثم تابت وندمت وظهر منها الخير، لا يضره ذلك.

#ወይንም #አፀያፊውን #ዝሙት #ሰርታ #ከዚያ #አላህ #መርቷት #ከሰራችሁ #መጥፎ #ተግባር #ተፀፅታና #ቶብታም #ሊሆን #ይችላል። ከዚያም ወደ ጥሩነትና መልካምነት ከተቀየረች (ቢክራ) ድንግል አለመሆኗ እሱን አይጐዳውም።

وقد تكون البكارة زالت من شدة الحيض؛ فإن الحيضة الشديدة تزيل البكارة ذكره العلماء

ምናልባትም ድንግሏ በወር አበባ ብርታት ምክንያት ፈርሶ ሊሆን ይችላል። #ጠንካራ (ሃይድ) #የወር #አበባ (ቢክራን) #ድንግልን #ያፈርሳል ይሄን ኡለሞች አውስተውታል።

وكانت تزول البكارة ببعض الوثبات إذا وثبت من مكان إلى مكان، أو نزلت من محل مرتفع إلى محل سافل بقوة قد تزول البكارة،

ልክ እንደዚሁም በአንዳንድ ዝላዮች ድንግል ሊፈርስ ይችላል። ከሆነ ቦታ ወደሆነ ቦታ ስትዘል።

#ወይንም #ከከፍተኛ #ቦታ #ወደ #ዝቅተኛ #ቦታ #በምትወርድ #ጊዜ #በዚህ #አጋጣሚ #ድንግል #ሊፈርስ #ይችላል።

فليس من لازم البكارة أن يكون زوالها بالزنا، لا.

➪ #ስለዚህ #የድንግል #መፍረስ #የግድ #በአፀያፊው #ዝሙት #ብቻ #ሊሆን #አይችልም #በጭራሽ።

فإذا ادّعت أنها زالت البكارة في أمر غير الفاحشة، فلا حرج عليه،

ከዝሙት ውጭ በሆነ ክስተት ነው ድንግሌ የፈረሰው ካለች ወይንም

أو بالفاحشة، ولكنها ذكرت له أنها مغصوبة ومكرهة، فإن هذا لا يضره أيضاً، إذا كانت قد مضى عليها حيضة بعد الحادث،

በዝሙት ነው ድንግሌ የፈረሰው ግን ተገድጄ እና ተደፍሬ ነው ካለች ይሄ እሱን አይጎዳውም።

أو ذكرت أنها تابت وندمت، وأن هذا فعلته في حال سفهها وجهلها، ثم تابت وندمت، فإنه لا يضره.

#ወይንም #በፍላጎቷ #ዝሙት #ሰርታ #ከሆነ #ድንግሏ #የፈረሰው #ግን #ያንን #ያደረገችው #በማታውቅበትና #በመሃይምነቷ #ጊዜ #እንደሆነም #እናም #አሁን #ከዚያ #ቶብታና #ተፀፅታ #ከሆነ #ይሄም #እሱን #አይጎዳውም።

ولا ينبغي أن يشيع ذلك، بل ينبغي أن يستر عليها، فإن غلب على ظنه صدقها واستقامتها أبقاها، وإلا طلقها مع الستر، وعدم إظهار ما يسبب الفتنة والشر.

ይሄን የሷን ሚስጥር ሊበትንባት እና ሊያሰራጭባት አይገባም ይልቁንስ ሊደብቅላት ይገባል።

በእርሱ ግምት እውነተኛነቷንና ቅንነቷን እናም መስተካከሏን ካመነበት ከእርሱ ጋር ያስቀራታል።

#ካሎነ #ግን #በሷ #ላይ #ያደረበት #ግምት #ጥሩ #ካልሆነ #ይፈታታል፤ የሷን ሚስጥር ከመደበቅና ከመጠበቅ ጋር በጭራሽ ሚስጥሯን ባደባባይ መግለፅ አይገባውም።

ምንጭ፡
http://www.binbaz.org.sa/fatawa/2856

@Copy

┈┉┅━❀ ❀━┅┉

#ቻናላችንን #ይቀላቀሉ
https://t.me/+tVug1KP7oMQxNzg0
58 views07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 03:21:48 سورة الكهف
ሱረቱል ከህፍ

ቃሪዕ ሃሳም ኢዲን

((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))

የአሏህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አሏህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))


صحيح الجامع - رقم : (6470)

https://t.me/umufwzan/5171
https://t.me/umufwzan/5171
86 views00:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 04:27:52 ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

የክፋት መሰረቶች ሶስት ነገሮች ናቸው።
①) ምቀኝነት
②) ጉጉትና
③) የዱንያ ውዴታ ናቸው።

የክፋት ቅርንጫፎች ስድስት ናቸው።
①) እንቅልፍ መውደድ
②) መጥገብን መውደድ
③) እረፍት መውደድ
④) ስልጣን መውደድ
⑤) ውዳሴን መውደድ
⑥) የበላይነትን መውደድ

(العقد الفريد ١٥١/٢).
https://t.me/Aselfyah
134 views01:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 02:53:53  ۞ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ ٱتَّقُواْ ٱللَّهَ وَٱبْتَغُوٓاْ إِلَيْهِ ٱلْوَسِيلَةَ وَجَٰهِدُواْ فِى سَبِيلِهِۦ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ(35)...


ቀሪ አፊፋ ታጁ

https://t.me/umufwzan/5134
https://t.me/umufwzan/5134
116 views23:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ