Get Mystery Box with random crypto!

የአርሰናል የቅድመ የውድድር አመት መርሐ ግብር ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የቅድመ የውድድ | የኛ ARSENAL

የአርሰናል የቅድመ የውድድር አመት መርሐ ግብር !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የቅድመ የውድድር አመት ዝግጅታቸውን በጀርመን ፣ አሜሪካ እና እንግሊዝ የሚያከናወኑ ሲሆን አምስት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን እንደሚያደርጉ ተዘግቧል ።

ሐምሌ 1 ኑረንበርግ
ሐምሌ 9 ኤቨርተን
ሐምሌ 13 ኦርላንዶ ሲቲ
ሐምሌ 16 ቼልሲ
ሐምሌ 23 ሲቪያ ( ኤምሬትስ ካፕ )

አርሰናል ከ ኑረንበርግ ጋር በጀርመን የመጀመሪያ የአቋም መፈተሻ ጨዋታቸውን ካከናወኑ በኋላ ወደ አሜሪካ በማቅናት ሶስት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን በማድረግ በኤምሬትስ ካፕ ሲቪያን በመግጠም የቅድመ የውድድር አመት ዝግጅታቸውን የሚያጠናቅቁ ይሆናል ።