Get Mystery Box with random crypto!

Arabsa Primary School ለተማሪዎችና ለወላጆች

የቴሌግራም ቻናል አርማ arbsaps2010 — Arabsa Primary School ለተማሪዎችና ለወላጆች A
የቴሌግራም ቻናል አርማ arbsaps2010 — Arabsa Primary School ለተማሪዎችና ለወላጆች
የሰርጥ አድራሻ: @arbsaps2010
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.21K
የሰርጥ መግለጫ

ትምህርታዊና ወቅታዊ የመረጃ ልውውጥ የሚደረግበት ቻናል

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-10 13:28:09
የ2014 ዓ.ም የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለወላጆች ያቀረብም ሲሆን ከውይይት በኋላ የተማሪዎች ውጤት መግለጫ ካርድ/ሰርተፊኬት መስጠት ችለናል
03.11.2014 አራብሳ
415 views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 22:02:18 ለወላጆች
እሁድ ሲመጡ ለተቸገሩ ወገኖች ድጋፍ የሚውል አቅምዎ የቻለውን

ምግብ ነክ

ማካሮኒ
ፓስታ
የዳቦ ዱቄት
ዘይት
ሩዝ እና መሰል ድጋፎች

አልባሳት
በቤት ውስጥ የማትጠቀሟቸውና ለሌሎች ቢሰጥ ብላችሁ የምታስቧቸውንና የታጠቡ ልብሶችና ጫማዎችን በበጎ ፈቃደኝነት እንድለግሱን በአክብሮት እየጠየቅን ያሰባሰብነውን አልባሳትና ምግብ ነክ የሆኑትን ድጋፎች በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖቻችን ድጋፍ የምናደርግ መሆኑን እንገልጻለን።

''ደግነት አያጎድልም''!!
355 views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:39:38 እሁድ ስትመጡ አንድ ሀገር በቀል ችግኝ ይዘው መምጣትዎን አይርሱ።አቅሙ የፈቀደ ከ1 በላይ ችግኝ ማምጣት ይችላል።
423 viewsedited  18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:08:13 Guyyaa 30/10/2014

BARATTOOTA FI MAATII BARATTOOTA HUNDAAF

Kaardiin(certificate) bara 2014 ALI kan kennamu Dilbata dhufu Adoolleessa 3/2014 ALI yoo ta’u,dabalataanis gaafuma sana gabaasni hojii ji’a ja’aas waan ibsamuuf maatiin barattootaa ganama sa’aatii 2:30 irratti akka argamtan kabajaan isin beeksifna.
Qabxiileen mariis:-
1ffaa Hojiilee ji’a jahan darban hojjetaman ibsuun mariin ni taasifama.
2ffaa Barattoota qabxii olaanoo fidaniif beekamtiin ni kennama.
3ffaa Kaffaltiin misooma mana barumsaa kan bara 2015 ni murteeffama.
4ffaa Kaardiin bu’aa barattootaa ibsu ni kennamaaf.

Hubachiisa:-Mariin maatii barattootaa waliinii sa’aatii 4:30 irratti waan xumuramuuf sa’aatii walgahichaa kabajuun barbaachisaadha
449 views10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 11:53:52
ሐምሌ 3/2014 የወላጆች ቀን
439 views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 11:49:17 ቀን 30/10/2014
ለተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ
የ2014 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት መግለጫ/ ሰርተፊኬት የሚሰጠው የፊታችን እሁድ ሐምሌ 3/2014 ሲሆን በእለቱ ለተማሪ ወላጆች የ6 ወር ሪፖርት ስለሚቀርብ በመሰብሰቢያ አዳራሽ ጠዋት 2፡30 ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
የእለቱ አጀንዳዎች፡-
1ኛ. በ6 ወራት ውስጥ የተሰሩ ስራዎች ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል፡፡
2ኛ. የላቀ ውጠየት ላመጡ ተማሪዎች የእውቅና መርሀ-ግብር ይከናወናል፡፡
3ኛ. የ2015 ዓ.ም የልማት ክፍያ ውሳኔ በውይይት ይወሰናል፡፡
4ኛ. የተማሪዎች የውጠየት መግለጫ ካርድ/ሰርተፊኬት ይሰጣል፡፡
ማሳሰቢያ፡-ከወላጆች ጋር የሚደረገው ውይይት እስከ 4፡30 የሚቆይ ሲሆን ስብሰባ ሰአት ይከበር፡፡
ት/ቤቱ
487 views08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:45:45
ከተማአቀፍ የችግኝ ተከላ መርሀግብር
415 views05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ