Get Mystery Box with random crypto!

ተስፋ የቆረጠው የሽፍታው መሪ ደብረፅዮን ለአንቶዮ ጎቴሬዝ አደራድሩኝ እያለ መለመን ይዟል። ለድርድ | አርአያ ተስፋማርያም/Araya Tesfemariam

ተስፋ የቆረጠው የሽፍታው መሪ ደብረፅዮን ለአንቶዮ ጎቴሬዝ አደራድሩኝ እያለ መለመን ይዟል። ለድርድር የተላኩት የሀገር ሽማግሌዎች ክብር አዋርደው እንደመለሱ እንዴት እንደረሱት ይገርማል።የተሰጣችሁን እድል አበላሽታችኋል። ከዚህ በኋላ ያላችሁ እድል መተሰር አልያም መሞት ነው።