2022-11-09 07:08:53
አሏህ ከሠማያት በላይ መሆኑን የማያፀድቅ ሰው እሱ ጀሕሚይ ነው። من لم يثبت أن الله فوق السموات فهو جهمي
አቡል ዐባስ ኢብኑ ተይሚያህ (661-728) እንዲህ ብሏል :-
قال الإمام أبو العبّاس #ابن_تيمية (٦٦١ - ٧٢٨ هـ) رحمه الله:
«አህሉ ሡናዎች የሠለፍ ሊቃውንቶች "ኢሥተዋ የሚለው ቃል ኢሥተውላ በሚል ተእዊል ያደረገና ወይም አሏህ ከሠማያት በላይ መሆኑን ውድቅ በሚያደርግ ትርጉም ተእዊል ያደረገ ሰው እሱ ጀሕሚይ ጠማማ ነው። »
"وأهل السنة وسلف الأمة مُتّفقون على أنّ من تأوّل (
استوى) بمعنى: (
استولى)، أو بمعنى آخر ينفي أن يكون الله فوق سماواته،
فهو جهمي ضالّ..."
[#التسعينية (٢/ ٥٤٥)]
አት-ቲሥዒኒያ 2/545
#بعض_الفوائد
:
√ ከዚህ የምንጠቀመው ነገር አለ። እሱም ይህ ንግግር (ተእዊል) ሙእተዚሎች ፣ አሽዓርዮች የሚናገሩት የሆነ ነው።
አቡል አል-ኣሽዓሪይ (260-324 አ.ሂ) እንዲህ ብሏል :- « "ቦታ" በተመለከተ መናገር ሙእተዚሎች በዚህ ጉዳይ ላይ ተለያይተዋል። ተናጋሪዎችም እንዲህ አሉ "አል-ባሪእ (አሏህ) በቦታ የለም። እንደውም እሱ መጀመርያ በነበረበት ነው። ይህ የሂሻም አል-ፉጢ ፣ የዐባድ ብን ሡለይማን ፣ የአቡ ዘፍር የሌሎችም ሙእተዚሎች ንግግር ነው። ሙእተዚሎች (الرحمن على العرش استوى) የሚለው የአሏህ ንግግር "ኢስተውላ" ነው ብለዋል።
• هذا هو قول المعتزلة والأشاعرة المتأخرين.
قال أبو الحسن الأشعري (٢٦٠ - ٣٢٤ هـ): "القول في
المكان: اختلفت المعتزلة في ذلك... قال قائلون: البارئ لا في مكان بل هو على ما لم يزل عليه، وهو قول هشام الفوطي وعباد بن سليمان وأبي زفر وغيرهم من المعتزلة، وقالت المعتزلة في قول الله عز وجل: الرحمن على العرش استوى: يعني استولى".
[مقالات الإسلاميين (ص. ١٥٧)]
قلت: وهذا قول متأخري أصحابه من الأشاعرة، وهو ينسبهم للاعتزال.
ቴሌግራም :- telegram.me/aqida44 (#የተወሰደ)
20 views04:08