Get Mystery Box with random crypto!

🛑 أصْحَابُ الحَدِيث وَالأَثَر

የቴሌግራም ቻናል አርማ aqida44 — 🛑 أصْحَابُ الحَدِيث وَالأَثَر أ
የቴሌግራም ቻናል አርማ aqida44 — 🛑 أصْحَابُ الحَدِيث وَالأَثَر
የሰርጥ አድራሻ: @aqida44
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 776
የሰርጥ መግለጫ

📲ጠቃሚ የተባሉ የሠለፎች አቋም (ፈዋኢድ) የሚሰራጭበት ቻናል! 📌 Join

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-18 08:21:09 اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا
63 views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 08:20:34 የጁሙዐ ሡነኖች መርሳት የለብን ለቻለ ሰው!
63 views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 23:11:20 ነብዩ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሠለም ባለቤታቸው ኸዲጃን ረ.ዐ በ40 አመቷ ነው ያገቧት የሚባለው ዘገባ እርግጠኝነቱ የታወቀ አይደለም። እንደውም በ28 አመቷ ነበር የሚለው ዘገባ የበለጠ ጠንካራ ነው።

ከሼይኽ አቡ ጀእፈር አል-ኹለይፊ

https://t.me/aqida44
77 views20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 23:07:14 ኢብኑ ዑሰይሚን ይመክራሉ
قال الشيخ ابن عثيمين - رحمه الله -:

«አንተ ትዳር ከመሰረትክ አሏህ የርዝቅ በር ይከፍትልሃል። ለሚስትህም ሪዝቅ ይሆናል። ትዳር የድህነት ሰበብ አይደለም። »

فأنت إذا تزوجت فتح الله لك باب رزق، يكون رزقا لزوجتك، وليس الزواج سببا للفقر.

« فتح ذي الجلال والإكرام ٢٥/١١ »
ፈትሁ ዚል ጀላሊ ወልኢክራም 11/25

https://t.me/aqida44
73 views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 23:02:53 ስህተት ሁሉ ደግሞ እኩል አይደለም። በከፊል ስህተቶች ላይ ዑዝር ተሰጠ ማለት በሁሉም እንደዛ ነው ማለት አይደለም። በከፊል መስኣላዎች ላይ ዑዝር ባይሰጥ በሁሉም መስኣላ አይሰጥም ማለት አይደለም።

ስለዚህ #ጋሽ_ቀጥታ ከመሆን እንጠንቀቅ!
69 views20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 23:01:05 ስህተት የማይሰራ የለም። አሏህ ጥቡቅ ካደረጋቸው ባርያዎቹ በቀር።
68 views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 19:57:38 «የሚያደርጉት አያቁምና ይቅር በላቸው...»

قَالَتْ عَائِشَةٌ أُمِّ المُؤْمِنِينَ - رَضِّيَ الله عَنْهَا - :

« يَا مَعْشَرِ‎النِّسَاءَ، لَوْ تَعْلَمَنَّ بِحَقِّ أَزْوَاجِكُنَّ عَلَيْكُنَّ،
لِجَعِلَتْ‎ المَرْأَةُ مِنْكُنَّ تَمْسَحُ الغُبَارُ عِنْدَ قَدَمَيْ زَوَّجَهَا بِحُرِّ وَجْهِهَا ».

[مُصَنَّفَ اِبْن أَبِي شَيْبَة (٢٠٥/٤)]
73 views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 19:21:35 መሳኢሎች :- ግልፅ የሆኑ ፣ ስውር የሆኑ ተብለው ይከፈላሉ።
72 views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 19:21:00 ሁሉም ተእዊል ተብዲዕ ከማድረግ ይከለክላልን?

፨ ሼይኽ ዐብዱሏህ አል-ኹለይፊይ ሐፊዘሁሏህ
70 views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 05:06:58 9:33 مسألة مهمة جدا حول من كتبوا الكتب من الكفار أو من دونهم، والاستفادة منهم

13:08 الفائدة التي يريدها الشيخ
https://t.me/alkulife/12229

14:20 استطراد حول مكاثرة الأشعرية بعددهم ومؤلفاتهم نحو شروح البخاري ورياض النووي وبداية المجتهد والحاوي، وغير ذلك

17:21 تنبيه واستثناء مهم على ما سبق من التقرير

17:33 الرد على مقالة: "يكفرون العلماء"، وتفصيل شيء من مسائل التكفير النوعي والعيني، وذكر أمر المأمون والمعتصم

20:19 التعليق على نقطة من كلام الشيخ يوسف الغفيص في الرافضة

20:49 نقض أن الطعن بالأشعرية المتأخرين يلزم منه الطعن ببعض أئمة السنة، والتحذير من الغلو والجفاء
19 views02:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ