Get Mystery Box with random crypto!

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

የቴሌግራም ቻናል አርማ aposgroup — 🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aposgroup — 🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ
የሰርጥ አድራሻ: @aposgroup
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.87K
የሰርጥ መግለጫ

ሐዋ.ሥራ 2፥38 ንሰሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ።
ሐዋርያት 8÷36 እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው? አለው።”
t.me/aposgroup
t.me/aposligoch
t.me/aposgroup_bot
https://youtube.com/channel/UCMss9b35H0QY73rXMpOS3vA
Baptized in the name of Jesus

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-20 14:26:34   New Apostolic Song

New Songs

        Singers

በወ/ም ፍቅረወንገል አዲሰ / Fikrewongel Addise

    __
      #በምስጋና ዜማ ...
    __


Size 5.4 MB

Time 05:56

ACE
Songs

Music
Arrangement:➛  ACE Songs 

JOIN
 
@aposgroup
@aposgroup
 
@aposligoch
 
@aposligoch
 
JOIN Us
 
#በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር.....
455 views$@mi (@bi), 11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 14:26:34   New Apostolic Song

New Songs

        Singers

በወ/ም ፍቅረወንገል አዲሰ / Fikrewongel Addise

    __
      #ሰማያዊ ዜጋ ነኝ ...
    __


Size 5.8 MB

Time 06:20

ACE
Songs

Music
Arrangement:➛  ACE Songs 

JOIN
 
@aposgroup
@aposgroup
 
@aposligoch
 
@aposligoch
 
JOIN Us
 
#በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር.....
535 views$@mi (@bi), 11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:57:45 New Apostolic Song

New Songs

Singers

#ዘማሪ_አቤነዘር_ፍቃዱ | #Abenezer_Fekadu

_____
#አገልጋዩ ...
______


Size 12.5 MB

Time 09:07

ACE Songs

Music Arrang
ement:➛ ACE Songs

JOIN

@aposgroup
@aposgroup
@aposligoch
@aposligoch

JOIN Us

#በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር.....
193 views$@mi (@bi), 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 14:23:42 #አገልጋዩ
#ዘማሪ_አበነዘር_ፍቃደ
#ቢሾፕ_ተክለማሪያም_ገዛኸኝ
#Apostolic_Church
#Bishop_Teklemariyam_Gezahugn
#New_Songs




618 views$@mi (@bi), edited  11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 11:34:15 #የሽኝት_ፕሮግራም
#እስክንገናኝ_በሰማይ
#ቢሾፕ_ተክለማሪያም_ገዛኸኝ
#የቀብር_ስነስርዓት
#Apostolic_Church
#የእምነት_አባታችን
#Bishop_Teklemariyam_Gezahugn





568 views$@mi (@bi), 08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:15:08 #የሽኝት_ፕሮግራም
#ቢሾፕ_ተክለማሪያም_ገዛኸኝ
#የቀብር_ስነስርዓት
#Apostolic_Church
#የእምነት_አባታችን
#Bishop_Teklemariyam_Gezahugn





750 views$@mi (@bi), 21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 22:51:17 #መጎናጸፊያ_ተቀበል_ለምታስቀጥለው

አንድ ብቻውን ሳለ የጠራው
እንደ ምድር አሸዋ እንደማይቆጠረው
እንደሰማይ ከዋክብት እንደማይገመተው
ገና እባርክሃለሁ ገና አበዛሃለሁ ያለው
መንገዱ ቢከብድም በቃሉ ታማኝ ነው

አብርሃም በመታዘዝ ልጁን በመሰዋት
ይስሐቅ የተደፈኑ ጉድጓዶችን በመክፈት
ያዕቆብ ታግሎ ተቀብሎ በረከት
አሸንፎ አሻገረ የአባቶቹን እምነት

ሙሴም ተተካ ሊቆም ለነፃነት
ቀኑ ጨልሞ ሰማዩ ድም በተፋበት
አዳኝ ጠፍቶ ተስፋ በጨለመበት
ብዙ አሳለፈ መከራና ጭንቀት
እጅ ሳይሰጥ ሳይንበረከክ ቆመ ለተጠራለት

የእግዚአብሔር ባሕርይ
ሲጠራ አገልጋይ
በመጀመሪያ መጨረሻውን የሚናገር ነው
የመሀሉ ጉዞ ታግሎ በማሸነፍ ነው

የእግዚአብሔር አገልጋይ ሕይወቱ
ከእግዚአብሔር የሚያታግል ለሕዝቡ
አለው መከራ ማይታለፍ ሚመስል
ጠቦት መጠበቁ ግልገልና በግ ማሰማራት
ጥበብ ይፈልጋል ያስከፍላል መስዋዕትነት
ዘጠና ዘጠኙ ተትቶ አንዱ እንዳይጠፋ
ሁሉን በፍቅር መያዙ እይታን እያሰፋ
መከራና ችግር ማጣቱ እየጎሰመ
ስጋን በጥርስ ነክሶ ይኖራል ተስፋን እያለመለመ

ጉዞው ሲከብድ አቅም ሲታጣ
መከራው ችግሩ ከብዶ ሲያንገላታ
ረሀብ ቸነፈሩ እጅጉን ሲቀጣ
ፈተናው በዝቶ እንደ ዘይት ሲያንጣጣ
እኔ አለሁልህ አይዞህ እያለ ሚያፅናና
ከመንፈሱ የሚያፈስ ጠማማውን ሚያቃና
አለ እግዚአብሔር ለአገልጋዩ ልቡ ለቀና

እንዲህ እያሉ ኢየሱስን አገልግለው ያለፉ
እድሜያቸውን በሙሉ በወንጌል ያሳለፉ
የመዳንን ወንጌል የሰበኩ ለጠፉ
ለኛ ለዚህ ትውልድ የሚያስተላልፉት
አለ እንድ ነገር በደማቸው የፃፉት
አለ መጎናፀፊያ ዕጥፍ ቅባት ያለበት ከኋላቸው የጣሉት
ለእውነት ወንጌል እነሱ ለተጠሩት
እንዲህ ነው ሕይወታቸው በእግዚአብሔር የተጠሩት

ብዙ ብል ብዙው ይቀራል ስለአገልጋዩ
ያሳለፈውን ባነሳ ገና ሚያሳልፈው
ገና ይቀራል /2*
የሕይወታቸው መንገድ ከየሱስ ጋር ያሳለፉት
ለኛ ለዚህ ትውልድ የሚያስተላልፉት
መጎናጸፊያ አለ በእጥፍ የተቀባ
ትውልድ ንቃና ትኩር ብለህ ተመልከት
አንተም ለምታስቀጥለው ወንጌል ለእውነት
ራስህን አዘጋጅ በልመና በፀሎት
ራስህን አዘጋጅ በእጥፍ ለመቀባት
ራስህን አዘጋጅ አንተም ለማስቀጠል

የኤልያስ ዘመን አሁን ተፈፀመ
ኤልሳዕ ተተካ በእጥፍ መንፈስ ታተመ
መጎናጸፊያው እንዳያልፍህ በርታ ተነሳ
ምታስቀጥል ትውልድ በአባቶች እጥፍ መንፈስ
ስለዚህ ንቃ በፀሎት ልብህ ይፍሰስ ተቀበል እንደ ኤልሳዕ መጎናጸፊያ
አስቀጥል በዘመንህ በሁለት እጥፍ መንፈስ።



2ኛ ነገሥት 2:11_14
ሲሄዱም፦ እያዘገሙም ሲጫወቱ፥ እነሆ፥ የእሳት ሰረገላና የእሳት ፈረሶች በመካከላቸው ገብተው ከፈሉአቸው፤ ኤልያስም በዐውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ ወጣ።
ኤልሳዕም አይቶ፦ አባቴ አባቴ ሆይ፥ የእስራኤል ሰረገላና ፈረሰኞች፥ ብሎ ጮኸ። ከዚያም ወዲያ አላየውም፤ ልብሱንም ይዞ ከሁለት ተረተረው።
ከኤልያስም የወደቀውን መጐናጸፊያ አነሣ፥ ተመልሶም በዮርዳኖስ ዳር ቆመ።
ከኤልያስም የወደቀውን መጎናጸፊያ ወስዶ ውኃውን መታና፦ የኤልያስ አምላክ እግዚአብሔር ወዴት ነው? አለ፤ ውኃውንም በመታ ጊዜ ወዲህና ወዲያ ተከፈለ፤ ኤልሳዕም ተሻገረ።

ይቀላቀሉን

Share&JOIN
@aposgroup
@aposgroup
@aposligoch

#በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር Channl

Join us
360 views$@mi (@bi), 19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 22:44:17
አምነት ተስፋ ጽናት
ትግል ሩጫ ትጋት
በደመቀ ኑሮ
በሚያበራ ህይወት
በብዙ መቃተት
በእንባ እና ጸሎት
ለታየህ ራዕይ
የታመነክ እስከሞት
ወደ እውነት ወንጌል
ትውልድ እንዲጠራ
እንደሻማ ቀልጠህ
ለብዙዎች ያበራህ
በስቃይ በማጣት
በደዌ በእርዛት
ታምነህ የጠበቅህ
የገባህን እውነት
በርሃብና በጥም
በእስር በህመም
ዋጋን የከፈለከው
ለሌሎች በማሰብ
የእምነት ጀግናችን
ትጉህ ሰራተኛ
የኢየሱስ ወታደር
የወንጌል አርበኛ

የእኛ ስጦታ የእምነት አባታችን
በተሰጠ ህይወት ፈለግ የተውክልን
ዛሬ ብትለየን ብትርቀንም በአካል
በናፍቆት ነው እንጂ አንሸኝህም በሀዘን

በከፈትከው መንገድ
እልፎች ተወልደዋል
በአንተ ድካም ውስጥ
ብዙዎች ገብተዋል

አንተ የተቀበልከው
ለብዙዎች ተርፎ
አሻራህ ላይፋቅ
በምድራችን አርፎ
ዛሬ በጀግንነት ብትሸኝ ከምድር
ልታርፍ በአምላክ እቅፍ ከወገኖች ጋር
ይወሳል ዘወትር በደማቅ ተጽፏል
የተውከው ምሳሌ ለትውልድ ይወሳል

በአንተ የተለኮሰውን ይህ የወንጌልን ችቦ
ያስቀጥላል ዛሬም ትውልድ ተረክቦ
ማይጠፋ ነውና የተለኮሰው እሳት
ህያው ነው ይሄ ወንጌል ይሮጣል ወደፊት

ልክ እንዳስለመድከን
ካንተ እንደተማርነው
ዛሬም ምንነሳው
ወንጌሉን ይዘን ነው
ይህን የምስራች እንደጥንቱ ይዘን
ወደ አለም ሁሉ በእምነት እንሄዳለን
የለንም ሌላ ርዕስ ዛሬ ምንከፍተው
እንደተቀበልነው እኛም ማስረከብ ነው

በበጉ ዙፋን ፊት ሰማይ እስከንገናኝ
የኛም ሩጫ አልቆ የሱስን እስክናይ
በአንተ የሰራው መንፈስ እጥፍ ይሁንልን
በድል በማሸነፍ በክብር ያገናኘን

-----አባታችን እንወድሃለን----
በረከት
ሰኔ 30, 2014

ይቀላቀሉን

Share&JOIN
@aposgroup
@aposligoch
#በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር Channl
605 views$@mi (@bi), 19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:39:05 #የሽኝት_ፕሮግራም
#ዜና_እረፍት
#ቢሾፕ_ተክለማሪያም_ገዛኸኝ
#Apostolic Church
#የእምነት_አባታችን
#Bishop_Teklemariyam_Gezahugn





791 views$@mi (@bi), 10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ