➹በህይወትሽ ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው! መልካም ብትሆኚ ክፉዎች ይጠሉሻል አዋቂ ብትሆኚ ድንቁርና የተጠናወታቸዉ ጃሂሎች ሰዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጪባቸው ይጠሉሻል ብርሃናዊ ራዕይ አላማ ቢኖርሽ ጨለምተኞች ልጠሉሻል ነፃ አውጭ ብትሆኚ ጨቋኞች ያሳድዱሻል። ምን አለፋሽ በዚች አለም ስትኖሪ በሙሉ ድምፅ ልትወደጂሞ ልትጠይም አትችይም ስለዚህ በደረሽበት ሁሉ እንደ ውሃ ቅርፅሽን አትቀያይሪ ከምንም በላይ ጌታሽ አላህ ፊት ትክክል ሁኚ እሱ በቂሽ ከበቂሽም በላይ ነዉ ራስን ሆኖ መኖር ትልቅ እረፍት አለዉ Join and share https://t.me/kukusal https://t.me/kukusal https://t.me/kukusal 59 views فصبر وما صبروک ال بالله!! , 15:42