Get Mystery Box with random crypto!

እውነተኛ ጓደኛ ከሆንክ!! ከምትንቀኝ አስተምረኝ ከምጠረጥረኝ ጠይቀኝ ከምሰድበኝ ምከረኝ ከምታማኝ | Kኩን ፈየኩን ሶ ላታህዘን

እውነተኛ ጓደኛ ከሆንክ!!
ከምትንቀኝ አስተምረኝ
ከምጠረጥረኝ ጠይቀኝ
ከምሰድበኝ ምከረኝ
ከምታማኝ ፊት ለፊት ንገረኝ
ከተሳሳትኩ አርመኝ
ከረሳው አስታውሰኝ!!!!!!!


https://t.me/ANEL_MUSLIMS