Get Mystery Box with random crypto!

አንድሮሜዳ አስትሮኖሚ

የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedainfo — አንድሮሜዳ አስትሮኖሚ
የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedainfo — አንድሮሜዳ አስትሮኖሚ
የሰርጥ አድራሻ: @andromedainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.79K
የሰርጥ መግለጫ

ለአስትሮኖሚ አፍቃሪያን የተዘጋጀ ቻናል ከቴሌግራም በተጨማሪ በዩቲዩብ እና ቲክቶክ የሚለቀቁትን ቪዲዮወች ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ👇👇
🛑TIKTOK
tiktok.com/@sirnhatty
🛑YOUTUBE
https://www.youtube.com/@Casiopia12
አስተያየት ጥያቄ ካለ ያናግሩ
2nd channel👇
https://t.me/ TmxCWT-7QoJQbIiO

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-06-25 10:53:04 የአክሱም ሀዉልት ድብቅ ኮድ

ከሰሞኑ ስለ አክሱም ሀዉልት ሚስጥራዊነት አንድ ቪዲዮ ቲክቶክ ላይ ለቅቄ ነበር ግን ብዙ ሰወች ይህ ሐዉልት ድንጋይ እንደሆነና ምንም ሚስጥር የሌለዉ ተራ እንደሆነ ነገሩኝ እኔም ምን ያህል ሚስጥራዊ እንደሆነ ዛሬ እስመለክታችዋለዉ!

ከእክሱም ስልጣኔ ጀርባ ምንድነዉ ያለዉ? ጥንታዊያኑ የደበቁት ነገር ምንድነዉ ? እንደ አክሱም አይነት ተመሳሳይ ቅርፆች በግብፅ፣ በፔሩ፣ በቦሎቪያ ይገኛል ታድያ ምን ሊነግሩን እየሞከሩ ነዉ? በዚ የበር ቅርፅ አማካኝነት አሁን ካለንበት 3ተኛዉ dimention ወደ 4ተኛዉ እና ወደ ሌሎች dimention የሚወስዱን ሚስጥራዊ በሮች እንደሆኑ ብዙ ማስረጃወች አሉ!

የአክሱም ሃውልት እንዲሁ ተጠርቦ የቆመ ትልቅ ድንጋይ የሚመስለው ብዙ..ነው። አብዛኛው ዘመናዊ ትምህርት ተምሬ ሳይንስ ገብቶኝ ሳይንቲስት ነኝ
የሚለውም እንዴት አቆሙት ከሚለው ያለፈ ጥያቄና ግርምት ያለው የለም። የኔ ጥያቄና ግርምት ግን ብዙ ነው። እንዴት በዚህ ቅርጽ ሰሩት ለሚለው አርኪዮሎጂስቶች እንደሚሉት በመጥረብ ሳይሆን በተለያዩ ማዕድናት በማቅለጥ እንደሆነ አንዳንድ ፅሑፎች ላይ አግኝቻለሁ። ግን ለምን ዓላማ? ሃውልቱ ላይ ያለውስ የተቆለፈ የሚመስል የበር ምስል ምንድነዉ..? ለምን ምክንያት ተቀመጠ? ስነ- ከዋክብታዊ ሚስጥር ይሆን? ወይም ደግሞ ምናልባት ወደሌላ ዓለም መግቢያ በር ይሆን? ወይስ ያለ ምክንያት የተቀረፀ ጌጥ .... መልስ አልባ የዘወትር ጥያቄዎች ናቸው። 

ከክረስቶስ ልደት ቀደም ብሎ የኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክፍል አብሪ ኮከብ የሆነች በአለም ተጽኖ ፈጣሪ ታላቅ እና ገናና የንግድ ከተማ በታላቁ ንጉስ አክሱማይ ራሚሱ እንደተመሰረተች የታሪክ ድረሳናት ይናገራሉ።
የአክሱም ከተማ ለዘመናት የሕዝብ መኖርያ ብቻ ሳትሆን ዛሬም ድረስ አለም ላይ የደመቁ የሥነ ጽሁፍ ፣የ ሥነ ሕንጻ የቅርጻ ቅርጽ ሥዕላት እንዲሁም የታላላቅ ዕዉቀት ባለቤት ነበረች።

ታዲያ ከታላቋ አክሱም ስር ብዙ ያልተተረከ ሀብት ፣ያልተነገረ ጥበብ ፣ያልተገለጠ ማንነት ፣ዘመንን እያስረጀ ትውልድን እየገፋ የሚኖር፣ የሚታይ ግን ያላስተዋልነው፣ ፊቷን እንጂ ልቡን ያልመረመርነው ፣ተዝቆ የማያልቅ ሚስጥራዊ ዶሴን በተገለጠ ሀውልት ያልተገለጠ ሚስጥሩን እንመርምረው ዘንድ ጉዞአችን ወደ አክሱም ሐውልት ይሁን።

የታነጸበት ዘመን በተለያየ ጻህፍት የተለያዩ ሐሳቦች ይነሳሉ። አንዳንዶች ከ 3ኛው -4ኛው መቶ ክፈለ ዘመን ሲሉ ፤በሌላ በኩል የአክሱም ስረው መንግስት ሲመሰረት እንደታነጸ ይናገራሉ ይህም ማለት የ3ሺ አመት እድሜ መሆኑ ነው።

ታላቁ የአክሱም ሐውልት 33 ሜትር ከፍታ ክበደቱ ደግሞ 520,000ኪግ ነው።
ስለ ታላቁ የእክሱም ሐውልት አገነባብና አቋቋም ብዙ አወዛጋቢና አከራካረ ነገሮች በየ ዘመናቱ በተነሱ ጠቢባኑ ይካሄዳል። ይህ አወዛጋቢነቱ ዛሬም ለ አርኪኦሎጂስቶች እና ለህንጻ ባለሙያወች ያልተፈታ እንቆቅልሽ ነው።
አንዳንዷቹ ከተገነባበት ዘመን አንጻር የሰው ልጅን ንቃተ ህሊና ታሳቢ በማድረግ በሰወች እንኳን ሊሰራ ሊታሰብ አይቻለም ይላሉ። ታድያ የእዚህ ሐውልት ሰሪወች የቀደሙ ሐያላን ርአይት ወይም ግዙፍን ወይንም ኔፍሊሞች ሊሆኑ እንደሚችሉ ብዙ የ ስዉር ደባ ተመራማሪወች ይናገራሉ!

በእርግጥ የሰው ልጂ ልብሱን ሰርቶ መልበስን በማያውቅበት የደንጋይ ዘመን ይህንን የመሰለ ዘመን ተሻጋሪ ሐውልት መስራት መቻሉ ጥያቄ ውስጥ ይጥላል።
ዛሬም ድረስ ይህ ሐውልት በጥንታዊየቱ ከአንድ ወጥ አለት መሰራቱ በአለም የሚመጥነው የሚስተስካከል አለመኖሩ በዛን ዘመን በሰወች ተገነባ ብሎ ማሰብ ይከብዳል።
ታድያ ይህ ሐውልት የተቀረጸው በምን አይነት መሳሪያ ነው...?
ይህ የእክሱም ሐውልት ለመቅረጽ የተገለገሉበት መሳርያ እብነ አድማስ ይባላል ታድያ ይህ ታምራዊ መሳርያ አለትን እንደ ሰም የሚያቀልጥ ጽኑ ማዕድን ነው።

ታላቁ ጥበብ እንዴት 33ሜትር ቁመት 520,000 ኪሎ ክብደት የሚመዝንን ግዙፍ ሃውልት ሊቆም ቻለ የሚለው ነው?
የቆመበት ሚስጥር ምንም በውል ባይታወቅም ጥበባዊ በሆነ መንገድ በነፋስ አውታር እንዳስቆሙት የጥንታዊ ስልጣኔ ተመራማሪወች ይናገራሉ። ይህ ካልሆነ ምን አይነት ጥበብ ተጠቅመው ይሆን?.. አይታወቅም!
ከዚህ ሃውልት ስር የሚገኝ ህንጻ መኖሩ ደግም ለሚሰማና ለሚያየው የሚደንቅ ነው።.....
ይህ ድንቅ ሃውልት ከሃያላኑ የፒራሚድ ገንቢወች ጋ የሚያገናኘው ነገርም እንዳለ ይነገራል።

በአንዳንድ መዛግብት ላይም ከሃውልቱ ራስ ታዕምራዊ የሚያበራ ብርሃን እንደነበር እና ብዙ የሚደነቅ ነገር ይታይበት እንደነበር ።አሁን ግን ከ ሃውልቱ ላይ ይህን ሚስጥራዊ ማዕድን የለም። የዚ ሚስጥራዊ ማዕድን ከእይታ መሰወርም በብዙሃኑ ዘንድ ጥያቄን ይፈጥራል ....
ይህ ሃውልት ከአስደናቂ ስነ ህንጻው ይበልጥ ጥብቅ እና የጠለቀ ሚስጥራዊ ኮድን ይዟል... ሐውልቶቹ የተቀረጹበት መንገድ ከ ልማዳዊ የህንጻ አሰራር ባሻገር የተለየ መልእክትን የያዙ ይመስላሉ....በእኒህ ሐውልቶች ላይ የተዘጉ በርካታ ከአለት የተቀረጹ በሮች በፎቅ መልክ ተደርድረዋል ።


ይህ የተቆለፈ የድንጋይ በር ከፋቹን እስኪያገኝ ድረስ ጥበባዊ ማንነቱን ለመግልጽ ፈቃደኛ አልሆነም ።ዛሬም የአክሱም ሐውልቶች ላይ በበር ቅርፅ የተሰሩ የድንጋይ በሮች እና በነሱም ላይ ተደራራቢ የሆኑ ፎቆች ሚስጥራዊ የቁጥር ውክልናን ይዘው በዝምታ ለሚያልፈው የትውልድ ጅረት የሚናገሩት ሚስጥር እንደነበር እናያለን:: እነዚህ የድንጋይ በሮች የተቆለፉ ይመስላሉ:: በበር ቅርፅ እስከተሰሩ ድረስ የሚከፍታቸው ሆነ በሥራቸው የሚያልፍ ትውልድን የሚጠብቁ ለመሆናቸው እርግጠኞች ልንሆን ይገባል::

ያለ ምክኒያት በር አይሰራም፤ በሩም ከፋቹን እስኪያገኝ በ ሃያል እና በ ጥበቢባኑ ዘመን የተዘጋዉ ሚስጥር  ከ ሶስት ሺ አመታት በኋላም  የተዘጋውን የሚከፍት ሃያል እና ጠቢባኑን ትውልድ  ይፈልጋል
'
በርካታ ያልተነገሩ ያልደረስንባቸው ያላስተዋልናቸው ድንቅ  ታሪክና ጥበቦች አሉን።
  እኒህ ድንቅ ታሪኮቻችን ከሀገራዊ ማንነት በዘለለ አለማቀፊዊ ፋይዳ ያላቸው  ፈላጊወቻቸውን እየፈለጉ ከተዳፈኑበት የዘመን አዙሪት የሚገልጣቸውን ትውልድ በመጠበቅ ላይ ይገኛሉ። ከስሜታዊ ና ግላዊ አካሄድ ተላቀን ለአገርና ለትውልድ የሚተርፍ ድንቅ ታሪኮቻችንን ከተዳፈኑበት  በ ማውጣትና ለአለም ማሳወቅ  አገራዊ ሃላፊነት አለበን።

በጊዜ ሂደት መለኮታዊ  ጥብብ ከሰው ልጅ እየሸሸ እና እየራቀ አሁን ላለንበት ውስብስብ  መለኮታዊ የእዉቀት ድርቀት ተዳርገናል ።
ነገር ግን ባወቅነው ልክ ለመናገር በተረዳነውም መጠን ልንመሰክርና ታሪክን ልንመረምር ይገባል!

ናትናኤል ገበየሁ (ከካሲዮፕያ ቲዩብ የዩቲዩብ ቻናል)
ከታች ፎሎዉ ማድረግ አትርሱ እንዲሁም SHARE
TIKTOK
https://vm.tiktok.com/ZSbMsDN4/

YOUTUBE
https://www.youtube.com/channel/UCrMFcUoB8vPhFfmd_XH-ehg?sub_confirmation=1
CREATOR @Sirnhatty
1.2K viewsIt's Me, 07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 19:11:54
ኢትዮጵያ ዉስጥ የተደበቀዉ ሚስጥራዊ ቀለበት LORD OF THE RING የአስማት ቀለበት በኢትዮጵያ! ሙሉ መረጃዉን ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ተመልከቱ





1.4K viewsIt's Me, 16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 11:56:32
ጣሊያን ውስጥ በድብቅ ካሜራ የተነሳው የኤልያኖች ምስል።

በቀን 05/08/22 የተነሳ ምስል ሲሆን በጣም አስፈሪ እና የማይታመን ምስል በሚልም ብዙዎች ሲጋሩት ውለዋል።

ምን ይመስላችዋል?
1.7K viewsIt's Me, 08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 11:54:16
እሔ በምስሉ የምትመለከቱት ወርቅ ሚመስል መአድን ድንጋይ አንድ በረሀ ቦታ ላይ ድንገት አገኘሁት አና ወርቅ ሊሆን ይችላል ብየ ወርቅ ቤት ሳሳየዉ ወርቅ እንዳልሆነ ነገሩኝ ነገርግን ሌላ ስለ መአድን ሚያዉቅ ጋር አሳየዉ አሉኝ ስለ መአድን ሚያዉቅ ካለ የት ማሳየት እንዳለብኝ ንገሩኝ እባካችሁ
1.6K viewsIt's Me, 08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 19:37:06
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያዉቀዉ የሚገባ ሚስጥር|| የአክሱም ሐዉልት በር ወደ ሌላ አለም ይወስዳል ሙሉዉን





2.3K viewsIt's Me, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 19:34:53

1.9K viewsIt's Me, 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 18:17:14 UNITS OF ASTRONOMY
PART 2

2. LY (light years ) :-light year is the distance light travels in a year.
This means in kilometer
1LY= 9,461,000,000,000km or
9.5 trillion km
1LY =63,000AU
E.g:- The distance between Earth and the nearest star to our solar system #alpha centauri is 4 LY.
Find the distance in
a.AU (astronomical units)
b.KM (Kilometer)

a. This means in AU 4LY × 63,000AU = 252,000 AU

b. exercise left for you do it and discuss with friends at the group!!
Next we will discuss abour Parsec.
2.0K viewsIt's Me, 15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ