Get Mystery Box with random crypto!

አንድሮሜዳ🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ androethiop — አንድሮሜዳ🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ androethiop — አንድሮሜዳ🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @androethiop
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.25K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ዘመናዊ ASTRONOMI ከ ጥንታዊ ስነ ፈለክ ጥበብ አጣምሮ የያዘ ፣ ስለ ሰማዩ ምስጢር የሚዳስሱ መጸሐፍትን ከአቡሻህር እስከ universe books እንዲሁም ከምድር እስከ ጠፈር ፣ከሜርኩሪ እስከ ዩራኖስ፣ከፕሮክሲማ ሴንታወሪ እስከ ቪዋይ ካኒስ ማጆሪስ ፣ከ ሰለጠኑ ፍጡራን አስከ UFO ፣ከብላክ ሆል እስከ ዋይት ሆል... ማወቅና ማግኘት ለሚሻ እንሆ..
#አንድሮሜዳ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-05-06 11:31:12
Top-secret and forbidden documentary photos and videos about UFOs, after seeing it YOU will believe in aliens, ghosts and paranormal activity. All this on I WANT TO BELIEVE channel.

Join now to learn more about aliens and artifacts from other worlds
@androethiop
836 views08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 12:00:28
"ሰኞን አልወደውም"

ጥር 29 ቀን ሰኞ ዕለት ጠዋት በ1979 ዓ.ም የ16 ዓመት ታዳጊ የሆነችው ብሬንዳ ስፔንሰር ከቤቷ ጀምራ እስከ ግሮቨር ክልቭላንድ እስከተባለው ትምህርት ቤቷ ድረስ የቶክስ እሩምታ ማውረድ ጀመረች።

በዚህ ቶክስ ሳቢያም የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ሲሞት። 8 ህፃናት እንዲሁም አንድ የፖሊስ ኦፊሰር ደሞ ተጎድተዋል።

የዚህች ልጅ ድንገተኛ ጥቃት ተጨማሪ ጎዳት ሊያስከትል ቢችልም በሰዓቱ የነበሩ ፖሊሶች የቆሻሻ መጣያ ገንዳ ተሸካሚ መኪናን በቤቷ ፊትለፊት አቁመው አቅጣጫ አስቀይረዋታል።

እሳም ለምን እንዳረገችው ስትጠየቅ እንዲህ በማለት መልሳለች፦

"በቃ ሰኞን አልወደውም...ይህን ያደረኩበት ምክኒያትም ቀኑን ዘና ብዬ ለማሳለፍ ነው።"

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

#አስገራሚ_እውነታዎች

@androethiop
@androethiop
@androethiop
902 views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 21:33:11 ስኬታማነት የአንድ ቀን ለሊት እቅድ/ተግባር አይደለም...
~

ቦልት በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር...
<<ሰዎች ሁለት በወር እና በሶስት ወር ውስጥ ለውጥ ማየት ይፈልጋሉ ግን እኔ አራት ዓመት ወስዶብኛል!>> ይሄን ውጤት ለማምጣት ብሎ ነበር።

#ስኬታማነት_የአንድ_ቀን_ለሊት_ውጤት_አይደለም!

ለብዙ ቀናት እና ለሊቶች እንቅልፍ ማጣትና ልፋት ነው

#ለብዙ_ቀናት_እየተወደቀ_እየተነሳ_የተሞከረ_ድርጊቶ_ነው!

ምንም ነገር በአንድ ቀን ተሰርቶ ሊያልቆ አይችልም... ጊዜንም ጉልበትንም ይወስዳል።

አንድ አባባል አለ...
<<የብዙ ሺህ ማይል ጉዞ በአንድ እርምጃ ይጀመራል>>

እኛ አፍሪካውያን እንዲህ እንላለን
#ተራራ_የማፍረስ_ዕቅዱ_ካለን_አሁን_ድንገይ_ማንሳት_እንጀምር።

መውደቅ መነሳት ደግሞ አንዱ ይበልጥ ጠንካራ የሚያደርገን ሂደት ነው!

ስለዚህ አሁኑኑ ተነስተን እንስራ እንልፋ... ለውጡ ቢዘገይ እንጂ መምጣቱ አይቀርም!
አንድሮሜዳ
@androethiop
@androethiop
@androethiop
862 views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ