Get Mystery Box with random crypto!

Arba Minch University Students`Union

የቴሌግራም ቻናል አርማ amusuinfo — Arba Minch University Students`Union A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amusuinfo — Arba Minch University Students`Union
የሰርጥ አድራሻ: @amusuinfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.42K
የሰርጥ መግለጫ

☞This is the official AMU Students' Union Telegram channel★አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት💡®

https://t.me/amuSUinfo
መረጃና አስተያየት ለማድረስ
👇👇👇
@AMUSU_bot

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-24 07:34:51
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎቻችን ፣ የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና ጠቅላላ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት በሙሉ እንኳን ለብሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንልን መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን ።

መልካም በዓል ፤

የአ/ም/ ዩ ተ/ህብረት ጽ/ቤት
4.9K views04:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 11:06:59 በተለየ ሁኔታ ሳላመሰግናችሁ የማላልፍችሁ የየካምፓስ ተ/ህብረት ፕሬዝደንት ለነበራችሁ፣ የአገር አቀፍ ተ/ህብረት ስራ አስፈጻሚዎች፣ 08 ባች ጓደኞቼና የሙያ አጋሮቼ ሜዲካል ኢንተርን ሀኪሞች፣ የህክምና አስተማሪዎቼ እንዲሁም እጅግ በጣም የማከብራችሁ ዶ/ር ታምሩ ሽብሩ (የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቺፍ ኤክስኪውቲቭ ዳይሬክተር)ና ዶ/ር የቻለ ከበደ (የቀድሞው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት)፣ ስማችሁን የዘነጋዋችሁ አካላት በተማሪዎች ህብረት ፕሬዝደንትነት የሀላፊነት ጊዜዬና በትምህርት ሁኔታየ እያገዛችሁኚና እየመከራችሁ ከባዱን የሀላፊነት ጊዜ እንድወጣው ስላስቻላችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

በመጨረሻም ለአዲስ ተመራጪ የህብረቱ ፕሬዝደንት ተማሪ ደሳለው ቆለጪ የ4ኛ ዓመት የኤሌክትሪካል ምህንድስና ተማሪና አመራር ስራ አስፈጻሚዎቹ፣ ኦዲተሮች እንዲሁም ለጠቅላላ ጉባኤው መልካም የስራና የትምህርት ጊዜ እንዲሆንላችሁ ስንመኝ የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች፡ አመራሮችና የጠቅላላ ማህበረሰቡ ድጋፍ እንደማይለያችሁ በመተማመን እና ተማሪዎቻችሁና ዩኒቨርስቲው የጣለባችሁን ትልቅ ሀላፊነት በአገልጋይነት መንፈስ ከትምህርታችሁ ጋር በብቃት እንደምትወጡት በማመን ነው፡፡

የተማሪዎች ህብረት የተማሪ አገልጋይ ነው፡፡
መልካም የስራ ጊዜ፡፡
እናመሰግናለን፡፡

ዶ/ር አንድነት ደስታው (ኢንተርን)
የአ/ም/ዩ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት (የቀድሞው)

@amuSUinfo
@AMUSU_bot
6.7K views08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 11:06:44
5.4K views08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ