በአርባ ምንጭ ዮኒቨርስቲ በዋናው ግቢ እየተከናወነ በሚገኘው የቴክኖ ካፕ የእግር ኳስ ውድድር በትላንትናው እለት የ mechanical vs irrigation ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት ሁሉም ከመቀመጫው በመነሳት ለተማሪ ዳዊት ጥላሁን የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት ተደርጓል:: ነብስ ይማር 109 views09:08