Get Mystery Box with random crypto!

በክርስቶስ ደም ወደ እግዚአብሔር ቀርበናል። ኤፌሶን 2 (Ephesians) 11፤ ስለዚህ | Amna Tadesse Ministry

በክርስቶስ ደም ወደ እግዚአብሔር ቀርበናል።

ኤፌሶን 2 (Ephesians)
11፤ ስለዚህ እናንተ አስቀድሞ በሥጋ አሕዛብ የነበራችሁ፥ በሥጋ በእጅ የተገረዙ በተባሉት ያልተገረዙ የተባላችሁ፥ ይህን አስቡ፤
12፤ በዚያ ዘመን ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከእግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ክርስቶስ ነበራችሁ።
13፤ #አሁን #ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ #በክርስቶስ #ደም ቀርባችኋል።