Get Mystery Box with random crypto!

የአስተሳሰብ ለውጥ✊

የቴሌግራም ቻናል አርማ amir_islamic_channel — የአስተሳሰብ ለውጥ✊
የቴሌግራም ቻናል አርማ amir_islamic_channel — የአስተሳሰብ ለውጥ✊
የሰርጥ አድራሻ: @amir_islamic_channel
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.07K
የሰርጥ መግለጫ

وَلَنُذِيقَنَّهُم مِّنَ الْعَذَابِ الْأَدْنَىٰ دُونَ الْعَذَابِ الْأَكْبَرِ لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ

ይመለሱ ዘንድም ከትልቁ ቅጣት በፊት (በዚህ ዓለም) ከትንሹ ቅጣት በእርግጥ እናቀምሳቸዋለን፡፡
[ ሱረቱ አል-ሰጅዳህ 32:21 ]
ሃሳብ አስተያት ከላችሁ
@amir_islamic_Channel_bot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-07 17:40:53
​​አንድ የደሃ ቤተሰብ ልጅ እጅግ በጣም ሃብታም የሰፈሩን ልጅ ያፈቅራል፣እንዲሁ በሰፈር ጓደኝነት አብረው ጥሩ ጊዜ ካሳለፉ በኋላ በውስጡ የሚቀጣጠለውን ፍቅሩን ለመግለጽ ቀን እና ሰአት ጠብቆ የፍቅር ጥያቄ ያቀርብላታል..
እሷም ይህን መለሰች "ምን አልክ?! ፍቅረኞች እንሁን?!፣ካንተጋር ጊዜ ማሳለፌን በሌላ
ተረድተኸው ከሆነ ተሳስተሃል፣በዛ ላይ እኔና አንተ የምንመጣጠን ሰዎች አይደለንም.. አንተ መናጺ ደሃ ነህ በወር የምታገኘውን ገንዘብ እኔ በአንድ ሰአት ከጓደኞቼ ጋር የማጠፋት ናት..በምን ልታኖረኝ ነው? ይሄን ሃሳብህን ተውና ሌላ የምትመጥንህን ሴት ፈልግ እኔ እንደሆነ መቼም ላፈቅርህ አልችልም" ይሄን
ብላውም ልጁ በፍጹም ሊጠላት አልቻለም፣ ስለገፋችው ብቻ ከሷ ራቀ ልቡ ግን ሁሌም እሷ ጋር ነበር። ከ10 አመታት ቡሀላ አንድ ቀን እንዳጋጣሚ ሱፐር ማርኬት
ውስጥ ከልጅቷ ጋር ይገናኛሉ: "አንተ.. እንዴት ነህ? አለህ
እንዴ? አሁንማ እዛ ጋር
መኪና ውስጥ እቃ የሚያስገባውን ምርጥ ሰው አገባሁኝ..ስማርት ነው በዛ ላይ በወር ስንት እንሚያገኝ ታውቃለህ 15,000 ብር ይሄን
የሚበልጥ ደሞዝ ካለህ አሁንም እድሉ አለህ ሃሃሃሃ..." ልጁ ከአስር አመት በኋም ይሄን ቃል ከሚያፈቅራት ልጅ በድጋሚ መስማቱ አስለቀሰው፣ እንባዎቹን
እየጠረገ ሳለ የልጅቷ ባል መጣና:- "ጌታዬ ባለቤቴን ተዋወቃት" አለና ወደ ልጅቷ ዞሮ:
"ይገርምሻል ይሄንን ሱፐር ማርኬት እና ሌሎች በሚሊዮን የሚቆጠር ካፒታል ያላቸው ድርጅቶች ባለቤት የሆነው አለቃዬ እሱ ነው..እስካሁን አላገባም..አንድ በጣም የሚያፈቅራት ልጅ ነበረች.. በንጹህ ፍቅር የወደዳት ልቧን ግን ማሸነፍ
አልቻለም.. እንዴት ያለ መልካም ሰው መሰለሽ..መቼም እሱን
ያገኘች ሴት በሁሉም ነገር ፈጣሪ የባረካት እድለኛ ሴት መሆን
አለባት። አላት
ልጅትዋ በቆመችበት ደርቃ ቀረች።

#ፍቅር>ገንዘብ

ግን አሁን እንደዚ ስል ብዞዎቹ ቀልድ ነዉ ብለዉ ፍርፍር ነዉ የሚሉት

@Hayuzizaa
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
262 viewsZizahayu, 14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 07:50:27
አሹራ ሰኞ ነው !!!

ሙሀረም 10 ☞ ሰኞ ነሀሴ 2 ላይ የሚውል መሆኑ ታውቋል

ፆሙ

ሙሀረም 9 ☞ እሁድ
ሙሀረም 10 ☞ ሰኞ
ሙሀረም 11 ☞ ማክሰኞ ነው፡፡

☞ ሶስቱንም ቀን የፆመ ሙሉ ነው፡፡

☞ እንዲሁም ሁለት ቀን መፆም የፈለገ ደግሞ እሁድና ሰኞን ወይም ሰኞና ማክሰኞን መርጦ መፆም ይቺላል ፡፡

☞ አቡ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ፦የአላህ መልእክተኛ ﷺ ስለ አሹራ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦

''ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል'' ብለዋል።

(ሙስሊም ዘግቦታል።)

ከዚህ መልካም ተግባር እንዳንዘናጋ አደራ , ለሌሎችም ሼር በማድረግ አዳርሱ ፡፡
https://t.me/Hayuzizaa
267 viewsZIDAN Zizu, 04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ