Get Mystery Box with random crypto!

ተጣልተን-ተኳርፈን ተጣልተን-ተኳርፈን ተኳርፈን-ተጣልተን 'ሴጣን ነህ !!' ብለሺኝ 'ሴት አይረባ | ሥነ-ግጥም

ተጣልተን-ተኳርፈን

ተጣልተን-ተኳርፈን
ተኳርፈን-ተጣልተን
"ሴጣን ነህ !!" ብለሺኝ
"ሴት አይረባም !!" ብዬ
አንጎራጉራለሁ...
አፍዝዞኝ ስቃዬ
አንቺ ልጅ-አንቺ ልጅ
አንቺ ልጅ አንቺዬ

መንግስቱ ለማ